በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ላይ የተፈፀመውን ግድያ መንግሥት በጊዜ መርምሮ ለህዝብ ይፋ እንዲያደርግ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቹ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠይቋል። የድርጅቱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አያያዝ አጥኚ አቶ ፍሰሃ ተክሌ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል “ከዚህ በፊት በሃገሪቱ የመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ ያነጣጠረ ግድያ ምርመራ…

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን በመሙላትና በአተገባበሩ ላይ ያሉ ጉዳዮችን አስመልክቶ ሦስቱ ሃገሮች የሚግባቡበት ስምምነት ላይ በሁለት ሣምንታት ውስጥ እንዲደርሱና የተናጠል እንቅስቃሴ እንዳይደረግ ለማቆም እንዲቻል ሲሉ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሹክሪ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ሰሞኑን ጥያቄ…

የሃጫሉ ሁንዴሳ ሞት ከቀሰቀሰው ተቃውሞ በኋላ ምሥራቅ ኦሮምያ ውስጥ ብዙ ሰው በፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር እየዋለ መሆኑ ተነግሯል። እንዲሁም ባለፉት ሁለት በሁለቱ ዞኖች ውስጥ ቁጥራቸው 13 የሚደርስ ሰዎች መገደላቸውን የምዕራብ ሃረርጌ ነዋሪዎች ተናግረዋል። የሁለቱ ዞኖች የመንግሥት ኃላፊዎች “የፀጥታ ኃይሎች ሥርዓት…