ስለ ሳተላይት ምስሎቹ ይዘት የተጠየቁት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የቀረበላቸውን ጭብጥ አላስተባበሉም፤ እንዲያውም “እንደዚያ መውሰድ ይቻላል” ብለዋል። በምስሎቹ ላይ ትንታኔ መስጠት ግን አስፈላጊ ነው ባለው እንደማያስቡ አክለው ገልፀዋል። በአፍሪካ ኅብረት አስተባባሪነትና ታዛቢነት “ቀሪ” በተባሉ የቴክኒክና…

የኋሊት የመጎተት ፍላጎት ያላቸው የጭለማ ኃይሎች የዘላቂ ሰላማችንን ፍሬዎች በማሰናከልና በማበላሸት ሙከራቸው እየተሯሯጡም ቢሆን በታሪካዊው የሰላም ስምምነታችን ታላላቅ ክንዋኔዎች አስመዝግበናል ሲሉ የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር ተናገሩ። አቶ የማነ ገብረ መስቀል ይህን ያሉት ኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላም ስምምነታቸውን አስመራ ላይ የተፈራረሙበትን ሁለተኛ ዓመት…

ዳይቨርሲቲ ቪዛ ሎተሪ ወይም ዲቪ ሎተሪ ተብሎ በሚታወቀው ዩናይትድ ስቴትስ በዕጣ በምትሰጠው የቪዛ መርኃግብር በየዓመቱ በአሥር ሺሆች የሚቆጠሩ ፍልሰተኞች አሜሪካ ገብተው የመኖርና የመሥራት ፈቃድ ያገኛሉ። በአሁኑ ወቅት ግን በኮቪድ 19 አለም አቀፍ ወረርሽኝ ምክንያት የትራምፕ አስተዳደር በጊዜያዊ መልክ አቁሞታል። ባለፈው…

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ውኃ መያዝ መጀመሩን የሚያሳዩ የሳተላይት ምስሎች ወጥተዋል። ስለ ሳተላይት ምስሎቹ ይዘት የተጠየቁት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የቀረበላቸውን ጭብጥ አላስተባበሉም፤ እንዲያውም “እንደዚያ መውሰድ ይቻላል” ብለዋል። በምስሎቹ ላይ ትንታኔ መስጠት ግን አስፈላጊ ነው…

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ውኃ መያዝ መጀመሩን የሚያሳዩ የሳተላይት ምስሎች ወጥተዋል። ስለ ሳተላይት ምስሎቹ ይዘት የተጠየቁት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የቀረበላቸውን ጭብጥ አላስተባበሉም፤ እንዲያውም “እንደዚያ መውሰድ ይቻላል” ብለዋል። በምስሎቹ ላይ ትንታኔ መስጠት ግን አስፈላጊ ነው…

ቴዎድሮስ አበበ ዋሽንግተን ዲሲ የወንድማችንን የሀጫሉ ሁንዴሳን ነፍስ ቸሩ አምላክ ይማርልን። ለቤተሰቦቹና ለወዳጆቹም መጽናናትን ይስጥልን። ለክቡሩ የሰው ልጅ ሕይወት ክብር የማይሰጠው ክፋት፣ ጭካኔና ዘረኝነት ከአገራችን ይጥፋልን። ሰላም፣ ፍቅር፣ መተሳሰብ፣ አንድነት ይብዛልን… ሃውልት ማፍረስና ታሪክ ማበላሸት መፍትሔም፣ አዋቂነትም አይደለም። ለዚህ ሁሉ…

በቅርቡ ዶር አቢይ በፓርላማ እንዲህ ብሎ ነበር ” አሁን ባለው ሁኔታ ኢትዮጵያን መምራት አንድ ሚሊዮን ጉንዳን ተሸክሞ መሄድ ነው እንጂ ትርፍ አይደለም” ጦርነቱ ጦፏል። ወገን መለየት ይኖርበታል። ወይ ከሚገድሉን በግልጽ መደመር (ከህውሀትና ነፍሰ ገዳይ ጸረ ኢትዮጵያ ነፍሳቶች) ወይም ከመንግስት ጋር…

ይድረስ ለዘሓበሻ ለጥያቄየ መልስ ካገኛችሁ? ለምን ይህ ሁሉ ጭቃኔ ለሻሸመኔ !!! The post ይድረስ ለዘሓበሻ ለጥያቄየ መልስ ካገኛችሁ? ለምን ይህ ሁሉ ጭቃኔ ለሻሸመኔ !!! appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.