3 ቀን 2ሽ 12 ዓ/ም  ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ፤አሜን !። ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስ ያ   ብጹአን አባቶቸ ሆይ! በጀርመን ግፈኛው የናዚዎች አገዛዝ እጎአ ከ 1933…

ጉዳያችን  በውጭ ሀገር ኦነግ ሸኔ እና ህወሓትን ደግፎ የሚሰለፍ እጆቹን  በንፁሃን ደም እንደነከረ ሊያውቀው ይገባል። የእዚህ ዓይነት ወንጀል ላይ የሚሰጠው ፍትሕ ትውልድ አስተማሪ መሆን አለበት።ወደፊት የወንጀሉ ታሪክ ሲዘከር፣የተሰጠው ፍርድ ከወንጀሉ ካነሰ የዘላለም ጠባሳ ነው። ================= በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ…

በኦሮሚያ ክልል ኦሮሞ ባልሆኑ የሌሎች ነገዶች አባላትና በክርስቲያኖች ላይ የተፈጸመው ዐረመኔአዊ ግድያና የንብረት ውድመት ኦሮሚያን «ንፁኅ ኦሮሞዎች» ብቻ የሚኖሩባትና ኢትዮጵያን «ኦሮሙማ» የማድረግ ዓላማ የመጀመሪያው መጨረሻ ዕቅድ ነው! በመንግሥት ከልክ ያለፈ ትዕግሥት፣ በትሕነግ/ኦነግ ጣምራ እንቅስቃሴ፣ ኢትዮጵያን ለመበተን የሚደረገውን ዕኩይ ተግባር እናወግዛለን!…

“ሴረኞች በደቡብ ክልል ውስጥ የሚነሱ አዳዲስ የአደረጃጀት ጥያቄዎችን እንደ ምቹ አጋጣሚ ለመጠቀም እየተሽቀዳደሙ ናቸው” ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳው ወቅሰዋል። ምክትል ፕሬዚዳንቱ አክለውም “ኢትዮጵያን ለማፍረስ አሲረዋል” ያሏቸው አካላት “በኢትዮጵያ ሕዝቦች የተጠናከረ አንድነትና በመንግሥት…

በምዕራብ ኦሮምያ የሚገኙ ነዋሪዎች በአርቲስት ሀጫሉ ሞት የተሰማቸውን ሀዘንና ቁጣ በሰላማዊ መንገድ ገልፀዋል፡፡ በደቡብና በምስራቅ ኦሮሞያ አንዳንድ አካባቢዎች እንደታየው በሰውም ሆነ በንብረት ላይ የደረሰ ጥቃትም ሆነ ጉዳት አለመኖሩም ተገልጧል፡፡ በአሁኑ ሰዓት የምዕራብ ኦሮምያ የሚገኙ ከተሞች የተረጋጉ ሲሆን የንግድና የሥራ እንቅስቃሴዎችም ክፍት…

የኤርትራና ኢትዮጵያ የሰላም ስምምነት “ኤርትራ ከውጊያና የውጊያ ወሬ ተላቃ ሰላማዊ ግንባት ላይ እንድታተኩር ያደረገ በር ከፋች ስምምነት ነው” ሲል የኤርትራ መንግሥት የኢትዮ-ኤርትራን ስምምነት 2ኛ ዓመት ኣስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ገልጿል። ስምምነቱ ተስፋ የተጣለበትን ያህል ሊራመድ ያልቻለው “የሁለቱን ሃገሮች ሰላም በማይፈልጉ የውስጥና የውጭ ሃገር ኃይሎች ምክንያት ነው” ሲል መግለጫው ወቅሷል።…