የተቀነባበረው ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሴራና የአንድነት ኃይሎች ድክመት

በዘውግ የተዋቀረና በዘውግ ርእይቱ የሚያምን ቡድን፤ ይህን  ሕዝብን የሚያጨራርስ፤ አገርን የሚያጠፋ ጠንቅ ፈጥሮ ሊፈታው አልቻለም። ስር ነቀል መፍትሄ በመፈለግ ፋንታ፤ ችግሩን ሲያስታምመው ቆይቷል። በሳቱ ላይ ቤንዚን የሚረጩቱን አጥፊዎች በእንዝህላልነት ቸል…

Continue Reading የተቀነባበረው ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሴራና የአንድነት ኃይሎች ድክመት

ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ? (አንተነህ መርዕድ)

የኦሮሞ ጽንፈኞች ምንድን ነው ፍላጎታቸው? በደቂቃዎች ልማቷ የተንኮታኮተ፣ ትምህርት ቤቷ የተቃጠለ፣ ንግድ ተቋሞቿ የነደዱ፣ እንደሶርያ የወደመች ለልጆቿ ስራ የማትፈጥር ኦሮምያን ነው የሚፈልጉት? The post ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ? (አንተነህ መርዕድ) first…

Continue Reading ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ? (አንተነህ መርዕድ)

ግልጽ ደብዳቤ ለክብርት ፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አዳነች አበቤ

ክቡርነትዎ በሰኔ 29፣ 2012 ዓ.ም በእነጃዋርና እስክንድር ጉዳይ ላይ የሰጡትን መግለጫ ስከታትል፤ አግራሞት የጫሩብኝን፣ ያስጉኝን ነገሮች በመመለልቴ፤ መሰረታዊ የህግና የሞራል አምክንዮ ችግሮችን በመታዘቤ፤ የሚከተለውን ደብዳቤ ጽፌልዎታለሁ። The post ግልጽ ደብዳቤ…

Continue Reading ግልጽ ደብዳቤ ለክብርት ፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አዳነች አበቤ