ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ? ከአንተነህ መርዕድ ሃምሌ 2020 ዓ ም በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1990 ዓ ም ህወሃቶች ጋዜጠኞችን በሙሉ ለቃቅመው ያሰሩበት ወቅት ነበር። ማዕከላዊ ሁላችንም ከክፍላችን እንዳንወጣ ተገድበን እያለ ሶስት አዲስ እስረኞች በበሩ ብቅ አሉ። እንግዳ ደሮ ይመስል ሰገግ ሰገግ እያሉ ግራ…

‹‹የኦሮሞ ጥላቻ ›› የሚል ታፔላ በመለጠፍ ማንንም ማሸማቀቅ አይቻልም፡፡ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ህወሃትና ደጋፊዎቹ እንዲሁም የጥቅም ተጋሪዎቹ ሲነኩ ሲመከሩና ሲዘከሩ ነገሮችን በሰከነ መንገድ ቁመው ከማየት ይልቅ ዘለው ‹‹የትግሬ ጥላቻ›› እያሉ ህዝብ ውስጥ ለመደበቅና ስህተታቸውን በህዝብ ካባ ሲጠቀልሉ ይሄው የጊዜ…

እኔ ኦሮሞን የማውቀው …(አሌክስ አብርሃም) ‹‹የኦሮሞ ጥላቻ ›› የሚል ታፔላ በመለጠፍ ማንንም ማሸማቀቅ አይቻልም፡፡ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ህወሃትና ደጋፊዎቹ እንዲሁም የጥቅም ተጋሪዎቹ ሲነኩ ሲመከሩና ሲዘከሩ ነገሮችን በሰከነ መንገድ ቁመው ከማየት ይልቅ ዘለው ‹‹የትግሬ ጥላቻ›› እያሉ ህዝብ ውስጥ ለመደበቅና ስህተታቸውን…

የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፤ አሰላለፍህን ታሳምር ዘንድ ጥሪየ ይድረስህ፤ ውዱና ጎስቋላው ወገኔ ሆይ። በሃሳብና በጭንቀት የታጀበው ሰላምታየ ከባህር ማዶ ይድረስህ። እኔ ከሃገሬ ከወጣሁ ብዙ ጊዜ ሆኗል። በየጊዜው ወደ ሃገር ቤት እየመጣሁ ኑሮህንና ስቃይህን ሁልጊዜ አያለሁ። ኑሮህንና ሕይወትህን ለመለወጥ የምታደርገውን ውጣ ውረድ…

የጠቅላይ አቃቤ ህግ እና ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር የሰጡት ሙሉ መግለጫ የጠቅላይ አቃቤ ህግ እና ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር የሰጡት ሙሉ መግለጫ Posted by Wollo Tube ወሎ ቱዩብ on Sunday, July 12, 2020   The post የጠቅላይ አቃቤ ህግ እና ፌደራል ፖሊስ…