ኮሮናቫይረስን ለመፋለም ከ1,00 በላይ ወታደሮችና ከአምስት ሚሊየን በላይ ጭምብሎች ወደ ቪክቶሪያ ሊላኩ ነው

*** በኒው ሳውዝ ዌይልስ የመስተንግዶ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የኮቪድ-19 መከሰት ብርቱ ማስጠንቀቂያ አስከትሏል

Continue Reading ኮሮናቫይረስን ለመፋለም ከ1,00 በላይ ወታደሮችና ከአምስት ሚሊየን በላይ ጭምብሎች ወደ ቪክቶሪያ ሊላኩ ነው

የኮቪድ-19 መድኃኒትና ክትባትን ኢትዮጵያ እንደምን ልትጠቀም ትችላለች?

በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በይነ መረብ አባላት ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪ፣ ዶ/ር ወልደሥላሴ በዛብህ - በታዝማኒያ ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ ሕመሞች መድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪና ዶ/ር ዓለማየሁ መኮንን በዲከን…

Continue Reading የኮቪድ-19 መድኃኒትና ክትባትን ኢትዮጵያ እንደምን ልትጠቀም ትችላለች?

“አልኮል መቀነስና የተመጣጠነ ምግብ መመገብ በሽታን የመከላከል አቅማችንን ያዳብራል” – ዶ/ር ሱራፌል መላኩ

ዶ/ር ሱራፌል መላኩ - በሞናሽ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት ምርምር ተቋም፤ የጉበት ካንሰር ተመራማሪና የሥነ አመጋገብ ባለሙያ፤ በሙያቸው ዘርፍ እያካሄዱ ስላሉት ምርምር ይናገራሉ።

Continue Reading “አልኮል መቀነስና የተመጣጠነ ምግብ መመገብ በሽታን የመከላከል አቅማችንን ያዳብራል” – ዶ/ር ሱራፌል መላኩ

“በምግብ ምክንያት የሚከሰት የስብ መከማቸት ወደ ጉበት ካንሰርነርት የመቀየር ደረጃ አለው” – ዶ/ር ሱራፌል መላኩ

ዶ/ር ሱራፌል መላኩ - በሞናሽ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት ምርምር ተቋም፤ የጉበት ካንሰር ተመራማሪና የሥነ አመጋገብ ባለሙያ፤ በሙያቸው ዘርፍ እያካሄዱ ስላሉት ምርምር ይናገራሉ።

Continue Reading “በምግብ ምክንያት የሚከሰት የስብ መከማቸት ወደ ጉበት ካንሰርነርት የመቀየር ደረጃ አለው” – ዶ/ር ሱራፌል መላኩ

ከቆሎ ትምህርት ቤት እስከ አውስትራሊያ – አባ ወልደ ጊዮርጊስ አየለ

አባ ወልደ ጊዮርጊስ አየለ፤ በሜልበርን - አውስትራሊያ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ ስለ መንፈሳዊ ሕይወታቸውና ወደ አገር ቤት ለመመለስ ግድ ስለተሰኙበት ሁኔታ ይናገራሉ።

Continue Reading ከቆሎ ትምህርት ቤት እስከ አውስትራሊያ – አባ ወልደ ጊዮርጊስ አየለ