በፊታችን ያለው መንታ መንገድ፥ አንዱ መንገድ ዶ/ር አብይን እየደገፍን ኢትዮጵያን ለማስቀጠል የምንሄድበት መንገድ ነው፥ ሌላኛው ኢትዮጵያን ለመበተን ሌሎች የሚሄዱበት መንገድ ነው። ከዚህ ውጭ ሦስተኛ መንገድ ሊኖር አይችልም። የውስጥ ልዩነታችንን በምርጫና ምርጫ ብቻ እንዳኘዋለን። ከዚያ ባለፈ ራሱን ዶ/ር አብይን እንሞግተዋለን እንጂ…

መንግስት ቀደም ባሉት ጊዜያት ዲሞክራሲን ለማስለመድ  ያሳይ የነበረው  ታጋሽነት አሁን ሀገሪቱ ላለችበት ውጥረት ተጨማሪ አሉታዊ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ጠቅላይ ዐቃቢ ህግ አዳነች አቤቤ ተናገሩ።ጠቅላይ ዐቃቢ ህግ አዳነች መንግስት በአሁኑ ሰዓት “ከህግ ማስከበር ውጭ ምንም አማራጭ የለንም!” ብለዋል። በድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ…

አዲስ አበባ:- የኦሮሞ ሕዝብ ባለፉት መቶ ዓመታት ታግሎ አሁን ላይ ነፃ የወጣ በመሆኑ የትጥቅ ትግል ሳይሆን የሚያስፈልገው ልማት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ገለጹ። የህዳሴ ግድቡ ከነበረበት ውስብስብ ችግር ጠንከር ባለ አመራር እና ድጋፍ ወጥቶ አሁን ያለበት ደረጃ እንዲደርስ…

በአፍሪካ ኅብረት አመቻችነትና ታዛቢነት ላለፉት አሥራ አንድ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ድርድር ዛሬ ያለስምምነት ተቋርጧል። ሲነጋገሩ የቆዩት የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ ተደራዳሪዎች በደረሱባቸው ነጥቦች ላይ ለየመሪዎቻቸውና ለአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማብራሪያ እንደሚሰጡ ተገልጿል። በድርድሮቹ ወቅት በቴክኒካል ጉዳዮች ዙሪያ…

ህዝቡ ከወለጋ በመደወል ችግር ውስጥ ነው ያለነው አንተ ግን ማን እንደሚገልህ አታውቅም፤ ከሀገር ውጣ ነበር ያሉኝ፤ ኦሮሞ ኦሮሞ ላይ ጥይት ተኩሶ ሲገድለው ከማየት ሞት ይሻላል፤ የሞቱት ሰዎች አንድፊታቸውን ተገላግለዋል፤ በህይወት ያለን ሰዎች ነን ይህን እየተመለከትን ያለነው፤ ነጻ ባንወጣ ኖሮ በእድሜ…

የተዘጉ መገናኛ ብዙሃንና የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲከፈቱ እንዲሁም የታሰሩ ፖለቲከኞች ይፈቱ ሲል ህወሓት ጠይቋል። ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው መግለጫ ሃገርን ከመፍረስ ለማዳን ሁሉን አቀፍ ሃገራዊ መድረክ እንዲጠራ ጠይቋል። በሌላ ዜና የትግራይ ክልልን ምርጫ ይመራሉ የተባሉ የምርጫ ኮሚሽን መሪዎች ከነገ በስቲያ…

የተዘጉ መገናኛ ብዙሃንና የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲከፈቱ እንዲሁም የታሰሩ ፖለቲከኞች ይፈቱ ሲል ህወሓት ጠይቋል። ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው መግለጫ ሃገርን ከመፍረስ ለማዳን ሁሉን አቀፍ ሃገራዊ መድረክ እንዲጠራ ጠይቋል። በሌላ ዜና የትግራይ ክልልን ምርጫ ይመራሉ የተባሉ የምርጫ ኮሚሽን መሪዎች ከነገ በስቲያ…

ሐምሌ 3 ቀን፣ 2012 ዓ.ም (10 July 2020) አድራሻ፣ የጀርመን ፌደራል መንግሥት የመራሒተ መንግሥት መቀምጫ በርሊን የተከበሩ ውድ ቻንስለር የተከበሩ ውድ ዶ/ር ሜርክል ኢትዮጵያና ግብጽ በጥንታዊ ታሪክና ባህል  የሚታወቁ ሀገራት ሲሆኑ፣ ሁለቱም ሀገራት በሺዎች በሚቆጠሩ ዓመታት በዐባይ ወንዝ ብቻ ሳይሆን…

ከውጭ ሃይል ጋር ተቀናጅተው የአገር ሉኣላዊነትንና አንድነትን ለመናድ የሚሰሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተለይተው በህግ ተጠያቂ ሊሆኑ እንደሚገባ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ። አዲስ ዘመን ጋዜጣ ያነጋገራቸው አንዳንድ ፓርቲዎች እንደተናገሩት፤ መንግስት በቅርቡ በአገሪቱ ለተከሰተው አለመረጋጋት ምክንያት የሆኑና ከውጭ ሃይሎች ጋር የሚሰሩ ፓርቲዎች ስለመኖራቸው…