ይሄ ጽሁፍ ረዘም ያለ ቢሆንም ብዙ ጉዳዮችን ያሳስባልና በትግስት ያንብቡት የኦሮሞ የጥላቻና ዘረኝነት ፖለቲካ የአእምሮ መታወክ (ሲንድሮም) በትውልድ ላይ እያስከተለ እንደሆነ ከወዲሁ እንዲታሰብበት አስጠነቅቃለሁ፡፡ ዛሬ ብዙ ኦሮሞ በተለይ ወጣትና የተማረው በሚከተሉት ከኢትዮጵያዊነት ጋር የተገናኙ ነገሮች ታሟል፡፡ ኢትዮጵያ ራሷን የመጥላት በሽታ፡-…
Ethiopia starts filling GERD

Ethiopia’s Grand Renaissance Dam is seen as it undergoes construction work on the river Nile in Guba Woreda, Benishangul Gumuz Region, Ethiopia September 26, 2019.Image Credit: REUTERS Ethiopia starts the first phase of filling the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD)…

መግቢያ! አርስቱን በተለየ አይታችሁ ከበር እንዳትመለሱ የውስጡን ምስጢር  ለማወቅ ተከታተሉኝማ። ውሎ ማደርን የመሰለ ትምህርት የለም – እድሜ መስታወት ነውና። አስተውሎ ላየው በዚህ ቆፍጣና ሀጫሉ ህልፈት እንኳ ከሀጫሉ ወላጆችና ቤተሰብ፣ ብሎም የቅርብ ጓደኞቹ በላይ እዝን የተቀመጡት ጅቦቹና አዳናቂ ተኩላዎች፣ እባቦችና ሸረሪቶች…

ጀርመን፤ ፍራንክፈርትና በአካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ሰሞኑን ኢትዮጵያ ውስጥ ለተፈጠረው ሁከትና ምክንያት ላሉትም ሁኔታ ዓለምአቀፍ ትኩረት ለመሳብ ዛሬ ሰልፍ ወጥተዋል። ሰልፈኞቹ ለጀርመን ተቋማት፣ ለኢትዮጵያዊያንና ለኢትዮጵያ መንግሥትም መልዕክት አስተላልፈዋል። ከሰልፉ አስተባባሪዎች አንዱንና በሻሸመኔው ጥቃት ተጎጂ ነኝ ያሉ ተሣታፊ አነጋግረናል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ…

መንግሥት በጡረታ ለተገለሉ የመንግሥትና የፓርቲ ባለሥልጣናት የሰጣቸውን መኖሪያ ቤትና ተሽከርካሪዎችን ማስመለስ መጀመሩና፣ ነጻ የህክምና አገልግሎት የመሳሰሉ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞችም እንዲቋረጡ ማድረጉን የሃገር ውስጥ ጋዜጦች ዘግበዋል፡፡ የጠቅላይሚኒስትር ጽሕፈትቤት የፕሬስ ክፍል ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን፣ ጉዳዩ የቤቶች ኮርፖሬሽንን የሚመለከት ስለሆነ ኮርፖሬሽኑ በቅርቡ…

መንግሥት በጡረታ ለተገለሉ የመንግሥትና የፓርቲ ባለሥልጣናት የሰጣቸውን መኖሪያ ቤትና ተሽከርካሪዎችን ማስመለስ መጀመሩና፣ ነጻ የህክምና አገልግሎት የመሳሰሉ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞችም እንዲቋረጡ ማድረጉን የሃገር ውስጥ ጋዜጦች ዘግበዋል፡፡ የጠቅላይሚኒስትር ጽሕፈትቤት የፕሬስ ክፍል ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን፣ ጉዳዩ የቤቶች ኮርፖሬሽንን የሚመለከት ስለሆነ ኮርፖሬሽኑ በቅርቡ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴው ግድብ የውሃ ሙሌት የግድቡን ተፈጥሯዊ የግንባታ ሂደት በጠበቀ መልኩ እየተከናወነ መሆኑን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ተናገሩ። ሚኒስትሩ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽን ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ ሃገራት የተሳተፉበት…

ፕሮፌሰር መራራ ጉዲና በጣም ከሚያሳዝኑኝ ሰዎች የስም ዝርዝሬ ውስጥ ከገባ ሰነበተ፡፡ የዘረኝነት ልክፍት መጥፎ ነው፤ እግዜር ይይለት ይህን በሽታ፡፡ እንዴት እንዴት ያሉ ሰዎችን እየቀማ በቁም እየገደለብን በመሆኑ ዘረኝነትን ጌታ ይንቀልልን፡፡ አሜን ነው – አሜን! ለማንኛውም እባካችሁን የፖለቲካ ፓርቲዎች ሆይ! ፓርቲያችሁን…