ይህንኑ ጥሪያቸውን የገለጹባቸውን ደብዳቤዎችም ለተመ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን እና ለሌሎችም የተመድ ተቋማት አስገብተዋል።ሰልፈኖቹ ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድም ደብዳቤ ልከዋል። በደብዳቤው መንግሥት ከአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በኋላ የደረሰውን ጥፋት ለማስቆም ፈጣን እርምጃ ባለመውሰዱ ቅሬታቸውን ገልጸዋል። ስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ዛሬ…

የታላቁ ሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ የሚደረጉ ድርድሮች የኢትዮጵያን ጥቅም በሚያስጠብቅ መልኩ እንደሚቀጥል የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ አስታውቀዋል። ኢትዮጵያ በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ የምታደርገው ድርድር የአሁኑን ትውልድ ብቻ ሳይሆን የመጪውን ትውልድ ጥቅም በሚያስጠብቅ መልክ የሚደረግ እንደሆነም ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ…

ከድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በኋላ ተጠርጥሮ በእስር ላይ የሚገኘው ጃዋር ሲራጅ መሃመድ የተከሰሰበት ጉዳይ “ፖለቲካዊ ነው፤ ይህ ችግር የሚፈታው ቁጭ ብሎ በመወያየት ነው” በማለት ለፍርድ ቤቱ ተናገረ። የወንጀል ተጠርጣሪው ጃዋር በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋለ በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረበ…

የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ውዝግብ በአካባቢያዊ ተቋም እንዲያዝ የመንግሥታቱ ድርጅት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ወደ አፍሪካ ኅብረት ከመራው በኋላ የተካሄደው ድርድር ያለስምምነት መቋረጡ ተዘግቧል። ድርድሩ እየተካሄደ ሳለ የውጡ የሳተላይት ምስሎች ግድቡ ውኃ እየያዘ መሆኑን ሲያሳዩ የታቆረው ውኃ እየጣለ ባለው ከባድ…

የአርቲስት ሀጫሉ ግድያን ተከትሎ አስክሬን በመቀማት እና ሁከት በመፍጠር ወንጀል የተጠረጠሩት አቶ ጃዋር መሃመድና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሌሎች ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀርበዋል። አቶ ጃዋር መሃመድ እና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሌሎችም ተጠርጣሪዎች በዛሬው እለት ነው ልደታ ምድብ የመጀመሪያ ፍርድ…

“ኢትዮጵያን አድን ግብረኃይል” በተባለ ኢትዮጵያውያን ስብስብ የተጠራ የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ በዋሺንግተን ዲሲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊት ለፊት ተካሂዷል፡፡ የሰልፉ አስተባባሪዎች እንደተናገሩት ዓላማው “ሃገራችን አሁን ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ ለውጭም ዓለም ሆነ ለኢትዮጵያውያንም ማኅበረሰብ ለማሳወቅና ኢትዮጵያን ለማጥፋት ተቀናጅተው የሚሰሩ ጽንፈኞችን ለመቃወም ነው”…