በኦስሎ፣ኖርዌይ መካነ ቅዱሳን ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን የበጎ አድራጎት ክፍል ሰሞኑን በኦሮምያ ክልል በሚገኙ የኢትዮጵያ ኦ/ ተ/ ቤ/ ክርስቲያን ምእመናንን ሕይወት እና ንብረት ላይ ለደረሰው ጥፋት ከምእመናን ገንዘብ ማሰባሰብ ጀምሯል።ኢትዮጵያውያን እጃቸውን እንዲዘረጉ ተጠይቀዋል።

በእዚህ ስር እርዳታ ሊያደርጉ የሚችሉባቸው አማራጮች ማለትም   >> እርዳታ የሚያደርጉበት ጎፈንድ-ሚ አካውንት ሊንክ ፣>> እርዳታ የሚያደርጉበት የቪፕስ ቁጥር፣>> የቤተ ክርስቲያኗ የባንክ ቁጥር  እና >> ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ለምእመናን ያስተላለፉት ትምህርታዊ ጥሪ…

Continue Reading በኦስሎ፣ኖርዌይ መካነ ቅዱሳን ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን የበጎ አድራጎት ክፍል ሰሞኑን በኦሮምያ ክልል በሚገኙ የኢትዮጵያ ኦ/ ተ/ ቤ/ ክርስቲያን ምእመናንን ሕይወት እና ንብረት ላይ ለደረሰው ጥፋት ከምእመናን ገንዘብ ማሰባሰብ ጀምሯል።ኢትዮጵያውያን እጃቸውን እንዲዘረጉ ተጠይቀዋል።

በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!

በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!(አማራ የሆናችሁ በሙሉ መረጃውን ሼር ሼር አድርጉት)ባሳለፍናቸው ሶስት ሳምንታት በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለአለም አቀፉ…

Continue Reading በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!

UPDATE: Police Declare Riots in Seattle

The Washington Post Protests explode across the country, police declare riots in Seattle, Portland SEATTLE — Protesters marched across the country Saturday night, energized by the week of clashes between…

Continue Reading UPDATE: Police Declare Riots in Seattle