የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በቫንኮቨር እና አካባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን/ትውልደ ኢትዮጵያውያን

የሰላማዊ ሰልፉ አላማ ኢትዮጵያ ውስጥ በንጹሃን ዜጎች ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ጭፍጨፋ ማውገዝ ነው! The post የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በቫንኮቨር እና አካባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን/ትውልደ ኢትዮጵያውያን first appeared on Ethiopian News…

Continue Reading የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በቫንኮቨር እና አካባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን/ትውልደ ኢትዮጵያውያን

“ኢትዮጵያውያን በሕዳሴ ግድብ የማይቻል ነገር እንደሚቻል አሳይተዋል፤ እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ላይ የምሕረት እጁን እንደዘረጋ ነው” – ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ በቅርቡ የአገረ ስብከት ጽሕፈት ቤቱ ያወጣውን መግለጫ አስመልክተው ይናገራሉ።

Continue Reading “ኢትዮጵያውያን በሕዳሴ ግድብ የማይቻል ነገር እንደሚቻል አሳይተዋል፤ እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ላይ የምሕረት እጁን እንደዘረጋ ነው” – ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ

“ቅድመ እርግዝና ጤናማ ምግብ የሚመገቡ እናቶች የልጆቻቸውን የባሕርይ ችግሮች በ50 ፐርሰንት ሊቀንሱ ይችላሉ” – ደረጀ ግድሌ

ደረጀ ገድሌ - በኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተመራማሪ ናቸው። በቅርቡ “Pre‑pregnancy diet quality and its association with offspring behavioral problems” በሚል ርዕስ ለህትመት ያበቁትን የምርምር ሥራቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።

Continue Reading “ቅድመ እርግዝና ጤናማ ምግብ የሚመገቡ እናቶች የልጆቻቸውን የባሕርይ ችግሮች በ50 ፐርሰንት ሊቀንሱ ይችላሉ” – ደረጀ ግድሌ

“የመንግሥት ባለ ስልጣናት ከጥላቻ ንግግር እንዲቆጠቡ እንጠይቃለን፤ እየተወሰዱ ያሉ ሕጋዊ እርምጃዎችን እናበረታታለን” – ስዩም ኃብተማሪያም

አቶ ስዩም ኃብተማሪያም - የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች በጀርመን ሰብሳቢ፤ በቅርቡ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ሞት ተከትሎ የተቀሰቀሰውን ሁከት አስመልክቶ ስላካሄዱት ሰላማዊ ሠልፍ ይናገራሉ።

Continue Reading “የመንግሥት ባለ ስልጣናት ከጥላቻ ንግግር እንዲቆጠቡ እንጠይቃለን፤ እየተወሰዱ ያሉ ሕጋዊ እርምጃዎችን እናበረታታለን” – ስዩም ኃብተማሪያም

Why Does Al Jazeera Hate Ethiopia?

By Alemayehu G. Mariam Author’s Note: For the past two years, I have carefully monitored Al Jazeera news reporting and op-ed publications on Ethiopia. In its news reporting, Al Jazeera…

Continue Reading Why Does Al Jazeera Hate Ethiopia?