ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም የሚያስቸግረኝን ከውስጤ ላውጣው

እአአ ዛሬ 8/31/2020 ከሌሊቱ በኢት. ሰዓት አምስት ሆነ፤ እንቅልፍ አሻፈረኝ ስላለ የሚያስቸግረኝን ከውስጤ ላውጣው፡፡ ኢዜማ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈጸመውን የመሬትና የቤት ዝርፊያ በማስረጃ የተደገፈ መግለጫ ማውጣቱን ሰማሁ፤ መግለጫው እንዳይሰማ በተደረገው…

Continue Reading ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም የሚያስቸግረኝን ከውስጤ ላውጣው

የብልጽግና ፓርቲና የዶር. ዓቢይ አዲስ ዓለም

መስፍን ወልደ ማርያም ነሐሴ 2012 እአአ ዛሬ 8/31/2020 ከሌሊቱ በኢት. ሰዓት አምስት ሆነ፤ እንቅልፍ አሻፈረኝ ስላለ የሚያስቸግረኝን ከውስጤ ላውጣው፡፡ ኢዜማ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈጸመውን የመሬትና የቤት ዝርፊያ በማስረጃ የተደገፈ መግለጫ…

Continue Reading የብልጽግና ፓርቲና የዶር. ዓቢይ አዲስ ዓለም

የአውሮፓ ህብረት ድጋፍ ኮቪድ-19ን ለመመከት

በምሥራቅ አፍሪካ በየነ መንግሥታት የልማት ባለሥልጣን (ኢጋድ) አካባቢ ኮቪድ-19ን ለመመከት የሚደረገውን ትግል ለማገዝ የአውሮፓ ህብረት የተለያዩ የህክምና መሳሪዎችን እና ቁሳቁሶችን ለገሰ። ህብረቱ በቫይረሱ ወረርሽኝ ሳቢያ የሚፈጠረውን የጤናና የማኅበራዊ ተፅዕኖ ለመቋቋም…

Continue Reading የአውሮፓ ህብረት ድጋፍ ኮቪድ-19ን ለመመከት

Washington Update – Mesfin Mekonen

Grand Ethiopian Renaissance Dam. The U.S. State Department has threatened to halt up to $130 million in foreign assistance to Ethiopia in order to pressure Ethiopia to make concessions to Egypt in…

Continue Reading Washington Update – Mesfin Mekonen

በደቡብ ክልል ለግጭት ምክንያት ናቸው የተባሉ አመራሮች ታሰሩ

በደቡብ ክልል በኮንሶ ዞን እና በአሌ ልዩ ወረዳ እንዲሁም በጉራጌ ዞን መስቃንና ማረቆ ወረዳዎች መካከል ግጭት ፈጥረው በርካቶች እንዲገደሉና ንብረት እንዲወድም አድርገዋል ያሏቸውን 34 አመራሮችና ባለሙያዎችን ማሳሰሩን የደቡብ ክልል ብልፅግና…

Continue Reading በደቡብ ክልል ለግጭት ምክንያት ናቸው የተባሉ አመራሮች ታሰሩ

ሰሜን ሸዋ ውስጥ በጣለው ከባድ ዝናብ ጉዳት ደረሰ

እየጣለ ባለው የክረምት ዝናብ ምክንያት ሰሜን ሸዋ ውስጥ በሰው ህይወት፣ በንብረትና በሰብል ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡ የክረምቱ ዝናብ ለሦስት ሰዎች ሞት፣ ከሽህ ለሚልቁ ኗሪዎች ንብረት ውድመት፣ እንዲሁም በሽዎች በሚገመት ሄክታር ላይ…

Continue Reading ሰሜን ሸዋ ውስጥ በጣለው ከባድ ዝናብ ጉዳት ደረሰ

የማትደርሱለትን ሕዝብ ከጎረቤቱና ወንድሙ ጋር አታጣሉት! – ሲሳይ አጌና

በንጉስ ኃ/ሥላሴ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንግስታዊ ሃይማኖት ነበረች ።የደርግ መንግስት ሲመጣ ደግሞ የዕምነት ዕኩልነትን ያረጋገጠ ቢሆንም ፥ከእግዚአብሄር በላይ ሌኒንና ማርክስ እንዲመለኩ መትጋቱም ግልጽ ነበር።እርግጥ ነው ያኔ ሁሉም…

Continue Reading የማትደርሱለትን ሕዝብ ከጎረቤቱና ወንድሙ ጋር አታጣሉት! – ሲሳይ አጌና