የተጨቆኑ የመስኖ ግድቦች እና ሰፋፊ እርሻዎቻችን (ክፍል 1)

በዚህ ፅሁፍ የግለሰቦች ስም እንደ አስፈላጊነቱ ቢጠቀስም፤ መናገሩ መቼም ቢሆን ካደረሱት በጎነት ወይም ግፍ አይበልጥምና፤ የመፍትሄው አካል አድርጎ መውሰድ ይበጃል። የፀሃፊው አቋም መሆኑንም ልብ ይሏል ኢ/ር ዩሱፍ ከድር የCETA አባልና የመስኖ…

Continue Reading የተጨቆኑ የመስኖ ግድቦች እና ሰፋፊ እርሻዎቻችን (ክፍል 1)

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ማስጠንቀቂያ ተሰጠው

ሕግ ተላልፈዋል የተባሉ የሳተላይት ስርጭቶችን በዘላቂነት ለማስቆም ጥረት እየተደረገ ነው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በቅርቡ ካስተላፋቸው ፕሮግራሞች ውስጥ የሙያ ስነ ምግባር ጉድለት ታይቶባቸዋል ፣ የህገ መንግስት ጥሰትም ተስተውሎባቸዋል…

Continue Reading የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ማስጠንቀቂያ ተሰጠው

የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር በደረሰበት ኪሳራ 16 ሚሊዮን ብር ድጋፍ እንዲደረግለት ጠየቀ

PHOTO-FILE ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ ልማት ድርጅቶች መካከል አንዱ ሆነው አዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር በአራት ወራት ውስጥ ብቻ በኮሮና ምክንያት ሁለት ሚሊየን አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር በደረሰበት ኪሳራ 16 ሚሊዮን ብር ድጋፍ እንዲደረግለት ጠየቀ