ሐምሌ 27 ቀን 2012 ዓ/ም የእንግሊዝን ሴራ እንኳን ኢትዮጵያውያን ሌላው የዓለም ሕዝብም ቢሆን መረዳት የሚገባውን ያህል አያውቀውም። የእንግሊዝን ሴራ ጠንቅቀው ያውቁ የነበሩት በቅድሚያ አፄ ቴዎድሮስ፤ በቀጣይም ዳግማዊ አጼ ምኒልክ እና ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ነበሩ። ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ የኢትዮጵያ ንጉሠ…

በመካሄድ ላይ ባለው የቴሌኮም ዘርፍ የለውጥ ትግበራ፣ የውጭ የቴሌኮም መሠረተ ልማት ኩባንያዎች እንዳይገቡ መንግሥት እንደወሰነ ታወቀ፡፡የቴሌኮም ዘርፍን ገበያ በመክፈት የውጭ ኩባንያዎች እንዲገቡ ለመፍቀድ መንግሥት በዝግጅት ላይ እንደሆነ ይታወቃል፡፡የቴሌኮም ዘርፍ የለውጥ ትግበራ ሁለት ክፍሎች አሉት።የመጀመርያው በገንዘብ ሚኒስቴር የሚመራው ለ126 ዓመታት በብቸኝነት…

የዋቆ ጉቱ «አመፅ» እና የኦሮሞ ብሔርተኞች አመፁን አስመልክቶ የፈጠሩት ትርክት ሲፈተሽ! Achamyeleh Tamiru ኢትዮጵያ ውስጥ የቆመው የአፓርታይድ አገዛዝ ቁንጮ ዐቢይ አሕመድ ጥር 26 ቀን 2012 ዓ.ም. ወደ ባሌ በማቅናት እነ ዋቆ ጉቱን የነጻነት ታጋዮችና አርበኞች አድርጎ በማቅረብ፣ በአማርኛ ስለኢትዮጵያ በሚያሰማው…

ከባሮ ቱምሳ እስከ ሐጫሉ ሁንዴሳ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ርስ በርስ በተገዳደሉ ቁጥር በአማራ እየተመካኘ በአማራ ላይ ሲካሄድ የኖረው የዘር ፍጅት [ክፍል ፩] Achamyeleh Tamiru የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ ሐጫሉ ሁንዴሳን የገደሉት በኦነግ ታጣቂ ቡድን ተልዕኮ የተሰጣቸው የኦሮሞ ተወላጆች መኾናቸውን በዐቃቤ ሕጓ…

THE LATEST UPDATE: Updated: August 2nd, 2020 Ethiopia Coronavirus Cases Reach 18,706 As COVID starts to surge, Ethiopia battles complacency Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 Response Overview Africa’s confirmed COVID-19 cases exceed 750,000 Coronavirus Deaths on the Rise in Almost Every…

በቅርቡ የቀድሞው የመረጃ [ኢንፎርመሺን] መረብ ደኅንነት ወኪል (ኢንሳ) ዋና ሥራአኪያጅ የነበሩት ደጃዝማች [ሜጀር ጀኔራል] ተክለብርሃን ወልደአረጋይ ለአንድ ሬድዮ ጣቢያ በሰጡት ቃለምልልስ [ለመስማት ከፈለጉ በዚህ ድረገጽ አድራሻ https://www.facebook.com/seid.yimer.9210/videos/2657909104444913/ ይመልከቱ።] የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ [ሕወሓት] በመባል የሚታወቀው የፖለቲካ ግንባር ኅቡዕ ዓላማ ምን…

ኢትዮጵያ በታላቁ የኅዳሴ ግድብ ላይ በተከተለችው አቋም የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር አሜሪካ ለአገሪቱ የምትሰጠውን ዕገዛ የመከልከል ሐሳብ እንዳለው ፎሬይን ፖሊሲ ዘግቧል። እውነት ከሆነ ጉዳዩ ስለ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ግንኙነት ምን ይናገራል? አሜሪካስ በድርድሩ የኢትዮጵያን ዕምነት እስክታጣ ለግብጽ የመወገን አዝማሚያ ለምን…

ኤምባሲ በመሰረታዊነት በሁለት ሏላዊ ሀገሮች መካከል ሕግዊ ግንኙነት እንዲኖር የሚያደርግ ዲፕሎማሲያዊ ተቋም ሲሆን እንደ ፖለቲካ ፣ ኢኮኖሚ ፣ ንግድ ፣ ኢንቨስትመንት ፣ ባህል ፣ መከላከያ ፣ የልማት ትብብር ወዘተ ያሉ በርካታ ጉዳዮችን ይመለከታል ፡፡ እናም እነዚህ ኤምባሲዎች ግንኙነቶች በሚኖሩባቸው በሁለቱም…