በኦሮሚያ ክልል ብሔርን እና ሀይማኖትን መሰረት በማድረግ የተፈፀመው ጥቃት በገለልተኛ አካል ሊጣራ ይገባዋል!

ጋዜጣዊ መግለጫ ሐምሌ 26፣ 2012 ዓ.ም የኢትዮጵያ መንግስት ገለልተኛ የሆኑ ባለሙያወችን እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽንን ያካተተ ገለልተኛ አጣሪ ቡድን በማቋቋም ከአድሎ የፀዳ ምርመራ ሊያካሂድ ይገባል።  የጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ…

Continue Reading በኦሮሚያ ክልል ብሔርን እና ሀይማኖትን መሰረት በማድረግ የተፈፀመው ጥቃት በገለልተኛ አካል ሊጣራ ይገባዋል!

በትግራይ እና በኦሮሞ ሕዝብ ስም የሚነግዱ የስልጣን ጥመኛ ቅንጡዎች አስቂኝ ጥሪ – እባካችሁ!ለስልጣናችን ሙቱልን!

አሲምባ ገስት ሃውስ መቀሌ  ቅንጡዎቹ ሶስት ቦታዎች ሆነው ወጣንበት የሚሉትን ብሔር ድረስልን እያሉ ነው።አንድኛው መቀሌ የሚገኘው የትህነግ የአዛውንቶች አመራር ነው።ይህ ቡድን በግንብ በታጠረ ምቹ ቤት ውስጥ ተቀምጠው የተቀሩት ደግሞ በመቀሌ እና…

Continue Reading በትግራይ እና በኦሮሞ ሕዝብ ስም የሚነግዱ የስልጣን ጥመኛ ቅንጡዎች አስቂኝ ጥሪ – እባካችሁ!ለስልጣናችን ሙቱልን!

የዓባይ ግድብ

መስፍን ወልደ ማርያም ሐምሌ 2012 የዓባይ ግድብ ኢትዮጵያን ገፍቶ ወደፊትና ወደላይ እንደሚያስፈነጥራት ሳይታለም የተፈታ ነው፤ እንደልብ በርካሽ የሚገኝ የኤሌክትሪክ ኃይል ባለቤት መሆን ብዙ የልማት በሮችን ይከፍታል፤ እንጀራ ጋጋሪ ሴቶችም በኮሬንቲ…

Continue Reading የዓባይ ግድብ