ዋስትና የተፈቀደላቸው ቤተሰቦች እንዳልተለቀቁላቸው እየተናገሩ ናቸው

ፍርድ ቤት “በእሥር ላይ ላሉ ዘመዶቻችንና ደንበኞቻችን የዋስትና መብት ቢሰጥም የኦሮምያ ፖሊስ ግን መልሶ እስር ቤት አስገባብን” ሲሉ የታሳሪ ቤተሰቦች እና የህግ አማካሪዎቻቸው ገልፀዋል። የኦሮምያ ፀጥታና አስተዳደር ቢሮ "ግለሰቦቹ በሌላ…

Continue Reading ዋስትና የተፈቀደላቸው ቤተሰቦች እንዳልተለቀቁላቸው እየተናገሩ ናቸው

የኮሮናቫይረስ ሥርጭት በሃዋሳ እያሻቀበ ነው

በሲዳማ ክልል ወረዳዎችና በሃዋሳ ከተማ ለኮሮናቫይረስ እየተጋለጠ ያለው ሰው ቁጥር ቀን በቀን በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑን የክልሉ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስትቱዩት አስታውቋል። ሃዋሳ ከተማ ውስጥ መጋለጣቸው እስከዛሬ /ሐሙስ፤ ሐምሌ 30 ከተረጋገጠ…

Continue Reading የኮሮናቫይረስ ሥርጭት በሃዋሳ እያሻቀበ ነው

የእነአቶ ጃዋር መሃመድ ጉዳይና በዋስ የተለቀቁ ጋዜጠኞች

አቶ ጃዋር መሀመድ፣ አቶ በቀለ ገርባ እና አቶ ሐምዛ አዳነን ጨምሮ 14 ተጠርጣሪዎች ዛሬ ፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ቀርበዋል። ችሎቱ አቃቤ ሕግ በከፈተው የቅድመ ምርመራ መዝገብ…

Continue Reading የእነአቶ ጃዋር መሃመድ ጉዳይና በዋስ የተለቀቁ ጋዜጠኞች

አማራ ክልል ሃምሣ ሺህ ሰው ሊመረምር ነው

በሚቀጥሉት ሁለት ሣምንታት ውስጥ ከሃምሣ ሺህ በላይ ለሚሆን ሰው የኮሮናቫይረስ ምርመራ በአማራ ክልል ለማድረግ ማቀዱን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል። ምርመራው የሚካሄደው ለቫይረሱ ተጋላጭ ናቸው ለሚባሉ የማኅበረሰብ ክፍሎችና በቤት ለቤት…

Continue Reading አማራ ክልል ሃምሣ ሺህ ሰው ሊመረምር ነው

የትግራይ ምርጫ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት በምርጫ ጉዳይ በክልሉ ሕገ መንግሥት ላይ ማሻሻያ አደረገ። ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የክልሉ የምርጫ ሥርዓት ቅይጥ ትይዩ የምርጫ ሥርዓት እንዲሆን ወስንዋል። እንዲሁም የክልሉ…

Continue Reading የትግራይ ምርጫ

“ውጭ ቁጭ ብለው መንገድ ዝጉ” የሚሉ “ከትናንትናው ህወሃት በምንም አይሻሉም” የአርሲ ወጣት

* “በተማረ ጭንቅላት ብቻ ታግለን ማሸነፍ አለብን እንጂ መንገድ በመዝጋት (የለብንም)” የአርሲ ወጣት ሃገርን ለማፈራረስ የሚሰሩ የጸረ-ሰላም ኃይሎችን ሴራ በማክሸፍ የክልሉን ሰላም ለማስጠበቅ እንደሚሰሩ የአርሲ ዞን ወጣቶች ገለጹ። ከአርሲ ዞን…

Continue Reading “ውጭ ቁጭ ብለው መንገድ ዝጉ” የሚሉ “ከትናንትናው ህወሃት በምንም አይሻሉም” የአርሲ ወጣት