የኦሮሞ ሴቶች በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ

“የኦሮሞ ሴቶች ሰልፍ በዲሲ” በሚል የተጠራው የቃውሞ ሰልፍ በዛሬው ዕለት በዋሽንግተን ዲሲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፊት ለፊት ተካሂዷል፡፡ የሰልፉ ዓላማ ድምጽ ለሌላቸው የኦሮሞ ሴቶች ድምጽ ለመሆን ነው” ያሉት ሰለፈኞቹ…

Continue Reading የኦሮሞ ሴቶች በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ

የወባ በሽታ ሥርጭትን የመከላከል ሥራ በኤርትራ

በኤርትራ የወባ በሽታን ሥርጭት ለመከላከል የተለያዩ ሥራዎች እየተሰሩ እንደሆነ ተገለጸ። የክረምት ዝናብን ተከትሎ በኅብረተሰብ ሊከሰት የሚችል የወባ በሽታን ለመከላከል መንግሥት ትልቅ በጀት በጅቶ የተለያዩ የቅድመ መከላከል ሥራዎች እየሰራ እንደሆነ የኤርትራ…

Continue Reading የወባ በሽታ ሥርጭትን የመከላከል ሥራ በኤርትራ

ዶክተር ዐቢይ ኢትዮጵያችንን ወዴት እየወስዷት ይሆን?

ሐምሌ 20 2012 / July 27 2020 በ1980ዎቹ በቀድሞው ሶቭየት ህብረት ተማሪ ነበርኩ። በውቅቱ ፕሬዜዳንት የነበሩት ብሬዝነቭ   በዕድሜአቸው የገፉ አንጋፋ ሰው ነበሩ። ብርዥነቭ ከእርጅና ጋር በተያያዘ ህመም ሲሞቱ የKGB  የስለላ…

Continue Reading ዶክተር ዐቢይ ኢትዮጵያችንን ወዴት እየወስዷት ይሆን?

የአዋሽ ወንዝ በመሙላቱ የአፋር ክልል ነዋሪዎች እየተፈናቀሉ ነው

እየጣለ ባለው የክርምት ዝናብ ምክንያት የአዋሽ ወንዝ በመሙላቱ ከ32 ሽህ የሚደርሱ የአፋር ክልል ነዋሪዎች መፈናቀል ምክንያት መሆኑ ተሰማ። ለጎርፉ ተጋላጭ የሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች መንግሥት ተገቢውን ድጋፍና ክትትል እያደረገልን አይደለም ሲሉ…

Continue Reading የአዋሽ ወንዝ በመሙላቱ የአፋር ክልል ነዋሪዎች እየተፈናቀሉ ነው

ግፉን ሳትጠየፉ የወንጀሉ መጠሪያ እንቅልፍ ለነሳችሁ!

በያሬድ ሃይለማሪያም (የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)አዎ በዘር እና በሃይማኖት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ተፈጽሟል። ይሄን ጸሃይ የሞቀው ወንጀል በማስፈራሪያ እና በመግለጫ መሸፈን አይቻልም። 1ኛ/ በኃይማኖት ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች በተፈጸሙባቸው አካባቢዎች የኦሮሞ ተወላጅ…

Continue Reading ግፉን ሳትጠየፉ የወንጀሉ መጠሪያ እንቅልፍ ለነሳችሁ!

የለንደን ማራቶን በቀነኒሳ እና በኪፕቾጌ መካከል ሊካሄድ ነው

ዓለም በጉጉት የሚጠብቀው የለንደን ማራቶን በቀነኒሳ በቀለ እና በኬኒያዊው ኤሊውድ ኪፕቾጌ መካከል ጥቅምት 4 (እ.አ.አ) ይደረጋል። በዚህም ሁለቱ አትሌቶች የዓለም የማራቶን ክብረወሰንን ለማሻሻል የሚያደርጉት አልህ አስጨራሽ ፉክክር ተጠባቂ ነው፡፡ ኬንያዊው…

Continue Reading የለንደን ማራቶን በቀነኒሳ እና በኪፕቾጌ መካከል ሊካሄድ ነው

በታላቁ ኅዳሴ ጉዳይ ድርድር

በዚህ ሳምንት መግቢያ ላይ ተቋርጦ የነበረው በታለቁ ኅዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረገው ድርድር በመጭው ሳምንት እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ኢትዮጵያ በብሄራዊ ጥቅሟ ላይ ያነጣጠሩ የሁለትዮሽ ወይንም ሌሎች ግንኙነቶችን እንደማትቀበልም…

Continue Reading በታላቁ ኅዳሴ ጉዳይ ድርድር

ኦሮሚያ መለስተኛዋ ሩዋንዳ – ከአንተነህ መርዕድ

ከአንተነህ መርዕድ ነሃሴ 2020 ዓ ም ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው እንዲሉ ኦሮምያ ሩዋንዳን ስትሆን በዐይናችን በብረቱ እያየን ሃላፊነቱ ያለባቸው ባለስልጣናት ደግሞ ዐይናችሁን ጨፍኑ እያሉን ነው። አንድ ምስኪን ሴት ምግብ ስታበሳስል…

Continue Reading ኦሮሚያ መለስተኛዋ ሩዋንዳ – ከአንተነህ መርዕድ

ያሳስባል እንጂ ምነው አያሳስብ ወዳጄ? – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ

እውነቱን ለመናገር ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችንን በአሁኑ ወቅት ብዙ፣ በጣም ብዙ የሚወዘውዟቸውና አብዝተው የሚያስጨንቋቸው ሀገራዊ ጉዳዮች እንዳሉ ጨርሶ ሊስተባበል አይችልም፡፡ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፍጻሜና የውሃው ሙሊት፤ ይህንኑ ተከትሎ የተደቀነባቸው የውጭ ሀይሎች…

Continue Reading ያሳስባል እንጂ ምነው አያሳስብ ወዳጄ? – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ