የአማራ ክልል አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ቅድመ ማስጠንቀቂያ

የአማራ ክልል አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ከመደበኛ ግዜ የተለየ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል በመጠቆም ቅድመ ማስጠንቀቂያ አስተላለፈ። በምዕራቡና ምሥራቁ የአማራ ክልል አካባቢ የሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተዘጉ የውሃ መተላለፊያዎችን በመክፈትና የተሰበሩ…

Continue Reading የአማራ ክልል አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ቅድመ ማስጠንቀቂያ

የደቡብ ክልል ም/ቤት ጉባኤ

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የክልሉ መንግሥት የህግ የበላይነት በማስከበር የዜጎችን ደኅንነት እንዲያረጋግጥ አሳሰበ። በ5ተኛ ዙር 5 ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ የተሳተፉ የክልሉ ምክር ቤት አባላት መንግሥት የዜግችን በሰላም…

Continue Reading የደቡብ ክልል ም/ቤት ጉባኤ

የደቡብ ክልል ም/ቤት ጉባኤ

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የክልሉ መንግሥት የህግ የበላይነት በማስከበር የዜጎችን ደኅንነት እንዲያረጋግጥ አሳሰበ። በ5ተኛ ዙር 5 ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ የተሳተፉ የክልሉ ምክር ቤት አባላት መንግሥት የዜግችን በሰላም…

Continue Reading የደቡብ ክልል ም/ቤት ጉባኤ

“ራሴን እንዳጠፋ ይፈቀድልኝ” በሃጫሉ ግድያ ተጠርጣሪው ጥላሁን

በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ላይ ጥይት ተኩሶ በመግደል ወንጀል የተጠረጠረው ግለሰብ ወንጀሉን መፈፀሙን አመነ። አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ላይ ጥይት ተኩሶ በመግደል ወንጀል የተጠረጠረው አቶ ጥላሁን ያሚ የተባለው ግለሰብ ወንጀሉን ስለመፈፀሙ ለፖሊስ…

Continue Reading “ራሴን እንዳጠፋ ይፈቀድልኝ” በሃጫሉ ግድያ ተጠርጣሪው ጥላሁን

በላይ ማናዬ (ለካርድ)* ከመታሰሩ በፊት ለ Center for Advancement of Rights and Democracy – CARD ያጠናከረው ዘገባ

ሐምሌ 29/2012 መግቢያ ድምፃዊ እና አክቲቪስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ሰኔ 22 ቀን 2012 ምሽት 3፡00 ገደማ በአዲስ አበባ የግድያ ወንጀል ተፈፅሞበታል። በሀጫሉ ላይ የተፈፀመው የግድያ ዜና መሰማቱን ተከትሎ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል…

Continue Reading በላይ ማናዬ (ለካርድ)* ከመታሰሩ በፊት ለ Center for Advancement of Rights and Democracy – CARD ያጠናከረው ዘገባ

የተቃውሞ ሰልፍ በቤይሩት

ሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት ከ137 በላይ ሰዎች የገደለው ከባድ ፍንዳታ ያስቆጣቸው ተቃዋሚ ሰልፈኞች ትናንት ማታ ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል። መሃል ቤይሩት የሚገኘው ፓርላማው ደጃፍ የተሰባሰቡትን ተቃዋሚዎች አድማ በታኝ ፖሊሶች የበተኑዋቸው ሲሆን…

Continue Reading የተቃውሞ ሰልፍ በቤይሩት

የሀጫሉ አስከሬን ወደ አምቦ እንዳይሄድ አድርገዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ ቀን ተፈቀደ

የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ የወንጀል ችሎት የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ አስከሬን ወደ አምቦ እንዳይሄድ ከእነ አቶ ጃዋር መሐመድ ጋር በጋራ ተንቀሳቅሰዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ፖሊስ ከጠየቀው 14…

Continue Reading የሀጫሉ አስከሬን ወደ አምቦ እንዳይሄድ አድርገዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ ቀን ተፈቀደ

የእስክንድር የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ሆነ፤ የአስራት ቲቪ ሠራተኞችና በሃይማኖት በዳዳ ግድያ የተጠረጠሩ ፍርድቤት ቀረቡ

የፖሊስ ምርመራ ቡድን ፍርድ ቤቱ በሰጠው የምርመራ ጊዜ ያገኘውን የምርመራ ሥራ ለፍርድ ቤቱ አብራርቶ ለቀሪ የምርመራ ሥራዎችም የ14 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ጠይቋል። በምርመራ ቡድኑ አፈፃፀም እና ቀጣይ ጥያቄ ዙሪያ የተጠርጣሪ…

Continue Reading የእስክንድር የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ሆነ፤ የአስራት ቲቪ ሠራተኞችና በሃይማኖት በዳዳ ግድያ የተጠረጠሩ ፍርድቤት ቀረቡ

View point: Indeterminate negotiation is fatal

The GERD Dejen Yemane Messele @MesseleDejen Addis Abeba, August 07/2010 – The head-to-head negotiation between Ethiopia, Egypt, and Sudan on the GERD is continuing without make or break.  It was…

Continue Reading View point: Indeterminate negotiation is fatal