“የጥላቻው ምንጭ … ፖለቲከኞች፣ ብሔረተኞች፣ የጥላቻ ሰለባዎችና ጽንፈኛ ቡድኖች የሚተፉት መርዝ ነው” ኦባንግ ሜቶ

“በኦሮሚያ ክልል በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ የደረሰው ጉዳት  ከሰውነት፣ አብሮነትና ኢትዮጵያዊነት ይልቅ በሃሰተኛ ትርክትና በማንነት ጥላቻ ላይ ለበርካታ ዓመታት ሲሰራ የነበረ ስራ ውጤት ነው፤ ሊወገዝ የሚገባው የከፋ ድርጊት ነው ሲሉ…

Continue Reading “የጥላቻው ምንጭ … ፖለቲከኞች፣ ብሔረተኞች፣ የጥላቻ ሰለባዎችና ጽንፈኛ ቡድኖች የሚተፉት መርዝ ነው” ኦባንግ ሜቶ

ሺቅዳ ሺመልስ፤ “ኦሮሞ ኦሮሞን አይገድልም” የሚለው አባባል “ዲና ነፍጠኛን” ግደል ማለት ነው!

በሃገራችን በሁለት የከተማ አስተዳደሮች እና በአስር ክልሎች ተከፋፍላ ትተዳደራለች፡፡ ከአስሩ ክልሎች ውስጥ ከኦሮሚያ ክልል በቀር ዘጠኙ ክልሎች ከሞላ ጎደል አንፃራዊ ሰላም ውስጥ የሚገኙ ናቸው፡፡ ሆኖም እነዚህ ዘጠኝ ክልሎችም አለፍ አለፍ…

Continue Reading ሺቅዳ ሺመልስ፤ “ኦሮሞ ኦሮሞን አይገድልም” የሚለው አባባል “ዲና ነፍጠኛን” ግደል ማለት ነው!

Nile, the Mighty River!

By Alemayehu Gebrehiwot   Nile is the name of the mighty river. We call it Abbay, with love and wonder Signifying grandeur and unmatched majesty. Etched in everyone’s heart and……

Continue Reading Nile, the Mighty River!

ዓባይ ሆይ አደራ! – አገሬ አዲስ

ነሓሴ 2 ቀን 2012 ዓም(08-08-2020) ዓባይም ሞላልን፣ ያሰብነው ሆነልን! ሲባል የነበረ በዘፈን ቀረርቶ፣ ምኞትና ሃሳብ በእውን ተተክቶ ደሃ ሃብታም ሳይል ያለውን አዋጥቶ፣ ለማዬት በቅተናል ግድቡ ተሰርቶ። ጨለማ አሶግዶ፣ድህነት አጥፍቶ፣ ብዙ…

Continue Reading ዓባይ ሆይ አደራ! – አገሬ አዲስ

ጃዋርና አቶ በቀለን ጨምሮ 14 ተጠርጣሪዎች ላይ አቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን እንዲያሰማ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፦ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አቶ ጃዋር መሀመድ እና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ 14 ተጠርጣሪዎች ላይ አቃቤ ህግ የቅደመ ምርመራ ምስክሮችን እንዲያሰማ ብይን ሰጠ። አቶ ጃዋር መሀመድ፣ አቶ…

Continue Reading ጃዋርና አቶ በቀለን ጨምሮ 14 ተጠርጣሪዎች ላይ አቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን እንዲያሰማ ብይን ተሰጠ

በጉባ ወረዳ አለመረጋጋት ለመፍጠር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 121 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ ወረዳ የብሔር ግጭትና አለመረጋጋት ለመፍጠር አልሞ ሲንቀሳቀስ የነበረው ቡድን አካል ናቸው የተባሉ 121 ተጠርጣሪዎችና የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡…

Continue Reading በጉባ ወረዳ አለመረጋጋት ለመፍጠር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 121 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ሰበር ዜና – የፈንቅል አስተባናሪ የሆነው የማነ ንጉሰ ዛሬ ጥዋት በአዲስ አበባ 22 የተባለ ቦታ የመግደል ሙከራ

ከሶስት ቀን በፊት ፌስቡክ ኣካውንቱ ሃክ ተደርጓል። ሊገድሉት የሞከሩት የህወሓት ደህንነት ሰዎች ናቸው ከ22 ሳሪስ ሲሸሹ በቁጥጥር ስር ውለዋል። በጣም መዳፈር በዝቷል እኛም እርምጃ መውሰድ እንጀምራለን። ፈንቅል የማነን በመግደል አይቆምም…

Continue Reading ሰበር ዜና – የፈንቅል አስተባናሪ የሆነው የማነ ንጉሰ ዛሬ ጥዋት በአዲስ አበባ 22 የተባለ ቦታ የመግደል ሙከራ