የዐማራዉ ችግር አንደ ወይራ ሥር የሰደደ እና እንደ ሠርዶ ዉስብስብ ነዉ

እንደ ወይራ ሥር የሰደደዉን እና እንደ ሰርዶ የተዉሰበሰበዉን ችግር ለመፍታት የችግሩን ይዘቶች እና ዐይነቶች ለይቶ በማወቅ ዓልሞና አቅዶ መስራትን ይጠይቃል፡፡በመሆኑም ይህን ችግር እንፈታለን ብለን የቆምን አካሎች የዐማራዉ ጠላት ማን ነዉ?…

Continue Reading የዐማራዉ ችግር አንደ ወይራ ሥር የሰደደ እና እንደ ሠርዶ ዉስብስብ ነዉ

«አዲስ አበባን አላስፈላጊ እናደርጋታለን፣ ኢትዮጵያን እንድትመቸን አድርገን እንሠራታለን፣ ብልጽግና እንዲጠቅመን አድርገን መሥርተነዋል» (ሺመልስ አብዲሳ)

«አዲስ አበባን አላስፈላጊ እናደርጋታለን፣ ኢትዮጵያን እንድትመቸን አድርገን እንሠራታለን፣ ብልጽግና እንዲጠቅመን አድርገን መሥርተነዋል» (ሺመልስ አብዲሳ)  

Continue Reading «አዲስ አበባን አላስፈላጊ እናደርጋታለን፣ ኢትዮጵያን እንድትመቸን አድርገን እንሠራታለን፣ ብልጽግና እንዲጠቅመን አድርገን መሥርተነዋል» (ሺመልስ አብዲሳ)

“… በዓለም እስካሁን ብቸኛው በጣም የሚጠላትን አገር የመራ ፓርቲ ህወሃት ብቻ ነው” ሙስጠፌ ዑመር

ህውሃት የሚጠላውን ነገር ሁሉ “አማራ ነህ” ይለዋል። ዶ/ር ዐቢይ ኦሮሞ እንደሆነ ስለማያውቁ ሳይሆን የጠሉትን ሁሉ አማራ ብለው መጥራት ስለሚፈልጉ ነው። ይኸውም ለነሱ አማራ ማለት ጠላት ማለት ነው። “በነገራችን ላይ ነፍጠኛና…

Continue Reading “… በዓለም እስካሁን ብቸኛው በጣም የሚጠላትን አገር የመራ ፓርቲ ህወሃት ብቻ ነው” ሙስጠፌ ዑመር

ከትግራይ ክልል የከዱ 30 የፀረ ሽምቅ እና የልዩ ኃይል አባላት አማራ ክልል ገቡ

ከትግራይ ክልል የከዱ የፀረ ሽምቅ እና የልዩ ኃይል አባላት ወደ አማራ ክልል መግባታቸው ታውቋል። ከሰሞኑ ወደ ክልሉ የገቡ የፀረ ሽምቅ እና የልዩ ኃይል አባላት 30 ናቸው። ከእነዚህ ውስጥ 20ዎቹ 17…

Continue Reading ከትግራይ ክልል የከዱ 30 የፀረ ሽምቅ እና የልዩ ኃይል አባላት አማራ ክልል ገቡ

ከሚገድለኝ ሰይጣን ይልቅ የሚሰድበኝ ባለስልጣን ይሻለኛል! ሽመልስ የተናገረው በወቅቱ ትክክል ነው‼️

አቶ ሽመልስ አብዲሳ “በትላንትናው እለት የተናገረው ነው” ተብሎ የተሰራጨው መረጃ ከሰባት ወር በፊት የብልፅግና ፓርቲ ገና በምስረታ ሂደት ላይ እያለ የተናገረው መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። በወቅቱ የድርጅቱን አባላትና አመራሮች በኦቦ ለማ…

Continue Reading ከሚገድለኝ ሰይጣን ይልቅ የሚሰድበኝ ባለስልጣን ይሻለኛል! ሽመልስ የተናገረው በወቅቱ ትክክል ነው‼️

አወዛጋቢው የሽመልስ አብዲሳ ሙሉ ንግግር ትርጉም

ኢህአዴግ የተሰራው ለህወሃት ነውና የተሰራበት ምክንያት ደግሞ ስልጣን ላይ ለመቆየት ነው። እኛም ብልፅግናን የሰራነው ከስልጣን ለመውረድ አይደለም። ብልፅግና ደግሞ ወደዳችሁም ጠላችሁም የኛ ነው። እኛ ነን የሰራነው። ለእኛ እንደሚሆነን አድርገን። በተመሳሳይ…

Continue Reading አወዛጋቢው የሽመልስ አብዲሳ ሙሉ ንግግር ትርጉም

የኦሮምያ ክልል ባለስልጣን በዓለም ዓቀፍ ወንጀል መጠየቅ አለባቸው -በኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ላይ በአሰበ ተፈሪ ፣መኢሶ እና የአሰቦት የደረሰው ጭፍጨፋ (ቪድዮ)

-  እንጨት ሸጠው ያሳደጉ እናቷን ልትረዳ በባህር በኩል አረብ ሀገር ደርሳ ያፈራችውን ንብረት እንዴት እንዳወደሙት፣- እራሱን ለማዳን ወደ ፖሊስ ጣብያ ሸሽቶ ሲሄድ ፖሊሶቹ እራሳቸው የገደሉት፣- ባለቤቱ እና የአምስት ዓመት ልጁ…

Continue Reading የኦሮምያ ክልል ባለስልጣን በዓለም ዓቀፍ ወንጀል መጠየቅ አለባቸው -በኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ላይ በአሰበ ተፈሪ ፣መኢሶ እና የአሰቦት የደረሰው ጭፍጨፋ (ቪድዮ)