15ኛው የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በድሬዳዋ

በ2013 ዓ.ም የሚከበረው የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ልዩነቶቻችን ላይ ሳይሆን አንድነታችን ላይ አተኩሮ ይከበራል ሲሉ አዲሱ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አቶ አደም ፋራህ አስታወቁ። መጭውን የብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን…

Continue Reading 15ኛው የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በድሬዳዋ

የእነአቶ ጃዋር መሀመድ የፍ/ቤት ውሎ

ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት አቶ ጃዋር መሀመድና ሌሎች አሥራ አራት ተጠርጣሪዎች ጉዳያቸውን በሚመለከቱት ዳኛ ገለልተኛነት ላይ ጥያቄ ማንሳታቸውን ከጠበቆቻቸው አንዱ አቶ ቱሊ ባይሳ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል። ጠበቃው እንዳሉት፤ ተጠርጣሪዎቹ “ችሎቱን…

Continue Reading የእነአቶ ጃዋር መሀመድ የፍ/ቤት ውሎ

የኦሮምያ ብልፅግና ፓርቲ ውሳኔዎች

የኦሮምያ ብልፅግና ፓርቲ ሦስት አባላቱን ከማዕከላዊ ኮሚቴው ለጊዜው ማገዱን አሳውቋል። “የህግ የበላይነትን ያለአንዳች ልዩነት ተግባራዊ ማድረግ አንዱ ትልቅ ውሣኔ ነው” ብለዋል የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ። የኦሮምያ ብልፅግና ፓርቲ ያለፉትን ሁለት…

Continue Reading የኦሮምያ ብልፅግና ፓርቲ ውሳኔዎች

የኦሮምያ ብልፅግና ፓርቲ ውሳኔዎች

የኦሮምያ ብልፅግና ፓርቲ ሦስት አባላቱን ከማዕከላዊ ኮሚቴው ለጊዜው ማገዱን አሳውቋል። “የህግ የበላይነትን ያለአንዳች ልዩነት ተግባራዊ ማድረግ አንዱ ትልቅ ውሣኔ ነው” ብለዋል የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ። የኦሮምያ ብልፅግና ፓርቲ ያለፉትን ሁለት…

Continue Reading የኦሮምያ ብልፅግና ፓርቲ ውሳኔዎች

የወላይታ ዞን አመራር አባላትን ጨምሮ የ26 ሰዎች እስር

“ከህወሓትና ከኦነግ ጋር ተመሳጥረው ሃገር ለማፍረስ እየሠሩ ናቸው” ያላቸውን የወላይታ ዞን አመራር አባላትን ጨምሮ ሃያ ስድስት ሰዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል። ይህንን ተከትሎ በዞኑ ዋና…

Continue Reading የወላይታ ዞን አመራር አባላትን ጨምሮ የ26 ሰዎች እስር

የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው ቀውስ “ችግሮችን በግልፅነት ተወያይቶ መፍታት ባለመቻሉ የተፈጠረ ነው” ሲሉ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ ለቪኦኤ ገልፀዋል። ተዋልደውና ተዛምደው በኖሩ የአንዲት ሃገር ልጆች መካከል የተፈጠረው ደም…

Continue Reading የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ

የኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የርስበርስ ግጭት በግብጽ

በግብጽ በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች መካከል ማንነትን የለየ ግጭት እየተደጋጋመ በመምጣቱ በከፍተኛ ስጋት ጭንቀት ውስጥ  ውስጥ  እንደሚገኙ በዚያ የሚኖሩ ስደተኞች ለአሜሪካ ድምጽ ተናገሩ። የኦሮሞ ማህበረሰብ አባላት በሆኑ ወጣቶች ጥቃት ደርሶብናል የሚሉ ሁለት ወጣቶች…

Continue Reading የኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የርስበርስ ግጭት በግብጽ

የኮሮናቫይረስ ሥርጭት ለመቆጣጠር የሚደረግ ጥንቃቄ

የኮሮናቫይረስ ሥርጭትን ለመቆጣጠር የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ፣ እጆችን መታጠብና በአካል መራራቅ እጅግ አስፈላጊ መሆናቸውን የኅብረተሰብ ጤና ባለሙያዎች ያስማማሉ። በመላው ዓለም ለቫይረሱ የተጋለጠው ቁጥር ወድ ሃያ ሚሊየን በተጠጋበት በዚህ ጊዜ የአፍና…

Continue Reading የኮሮናቫይረስ ሥርጭት ለመቆጣጠር የሚደረግ ጥንቃቄ

በቴክኖሎጂ ከድህነት መውጣት ይቻላል – የዛይ ራይድ መስራች

በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ በየዕለቱ ትራንስፖርት ጥበቃ የሚሰለፉ ነዋሪዎችን መመልከት የከተማዋ የትራንስፖርት ችግር ምን ያክል ሥር የሰደደ መሆኑን ማሳያ ነው። በዓለምቀፍ ተቋማት መረጃ መሰረት ከ4 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች ባሏት አዲስ አበባ…

Continue Reading በቴክኖሎጂ ከድህነት መውጣት ይቻላል – የዛይ ራይድ መስራች