በኢትዮጵያ የፈረጠመ የኃይል መዳፍ ውስጥ የቀጠናው የትብብር ኮረንቲ ያንጸባርቃል – ፀደቀ ወልደ

ሕዳሴ ግድቡን አስመልክቶ የከረሩ ሙግቶች ሊካሄዱ የሚችሉባቸው በርካታ አማራጮች ይኖራሉ፤ ‹ጉልህ ጉዳት ምንድን ነው› ከሚለው ሙግት አንስቶ ‹አወያዮች ወይስ እጅ ጠምዛዦች› እስከሚለው ውንጀላ ድረስ፣ ወይም ደግሞ በገራገሩ ግን የዋህነት በሚስተዋልበቱ…

Continue Reading በኢትዮጵያ የፈረጠመ የኃይል መዳፍ ውስጥ የቀጠናው የትብብር ኮረንቲ ያንጸባርቃል – ፀደቀ ወልደ

ለደቡብ ክልል ክስ የትግራይ ኮምዩኒኬሽንስ መልስ

በወላይታ ዞን ስለታሠሩ ባለሥልጣናት የክልሉ መንግሥት ትናንት ማብራሪያ ሲሰጥ ከህወሓትና ከኦነግ ሽኔ ጋር በመተባበር ጥፋት እያሴሩ ነበር ማለቱን ተከትሎ የትግራይ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ሓዱሽ ካሱ…

Continue Reading ለደቡብ ክልል ክስ የትግራይ ኮምዩኒኬሽንስ መልስ

“ስልጣን ላይ እያለን የምንዘርፍበት ስንወርድ የምንሸሽበት ሳይሆን አገልጋይነትን ለትውልድ የምናስተምርበት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

የምንገነባው ስርዓት ” ስልጣን ላይ እያለን የምንዘርፍበት ስንወርድ የምንሸሽበት ሳይሆን አገልጋይነትን ለትውልድ የምናስተምርበት ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሲቪክ ማህበራት አመራሮችና ተወካዮች ጋር ዛሬ ውይይት…

Continue Reading “ስልጣን ላይ እያለን የምንዘርፍበት ስንወርድ የምንሸሽበት ሳይሆን አገልጋይነትን ለትውልድ የምናስተምርበት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

የአቶ ሽመልስ ንግግር የለውጡን አነሳስና የለውጡን ሂደት ለውጡን የሚያይበት አተያይ ትክክል አይደለም ስህተት ነው የሚል ሃሳብ አለኝ

ለውጡ የመጣው በሁሉም ፍላጎትና ተሳትፎ በተለይም ደግሞ በወቅቱ የኦህዲድና የብአዴን አመራሮች ጥምረት እንዲሁም በኦሮሞና አማራ ህዝቦች ትግል በሌሎችም ብሄር ብሄረስብ ህዝቦች ግፊት ነው ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያውያን ፍላጎት የኢትዮጵያውያን ጥያቄ ለመመለስ…

Continue Reading የአቶ ሽመልስ ንግግር የለውጡን አነሳስና የለውጡን ሂደት ለውጡን የሚያይበት አተያይ ትክክል አይደለም ስህተት ነው የሚል ሃሳብ አለኝ

በኤርትራ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ጉዳት ደረሰ

ኤርትራ ውስጥ ከሐምሌ ወር አጋማሽ አንስቶ በተከታታይ እየጣለ ያለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍና መጥለቅለቅ በደቡብ ክልል በፆረና ወረዳ በሚገኙ ስምንት ጣቢያዎች 78 ቤቶች ሲፈርሱ 50 ሄክታር እርሻ እንደወደመ በርካታ የቤት…

Continue Reading በኤርትራ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ጉዳት ደረሰ

በኢትዮጵያ እያሻቀበ የሚሄደው የኑሮ ውድነት ህብረተሰቡን እያማረረ ነው

በኢትዮጵያ የሐምሌ ወር የዋጋ ግሽበት ወደ 22.3 በመቶ ማሻቀቡን የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ባወጣው መረጃ አሳውቋል። ላለፉት ሶስት ተከታታይ ወራትም በሀገሪቱ የዋጋ ግሽበት እየጨመረ መሄዱን የማዕከሉ መረጃ አመልክቷል። ለዋጋ ግሽበቱ መጨመር…

Continue Reading በኢትዮጵያ እያሻቀበ የሚሄደው የኑሮ ውድነት ህብረተሰቡን እያማረረ ነው

የኦነግ ውዝግብ

በኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራሮች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በድርጅቱ ደንብ እና አሰራር መሰረት እስኪፈታ ድረስ ሁሉም አካል ችግሩን ከሚያባብሱ እንቅስቃሴዎች እንዲታቀብ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የህግ ሥነ ስርዓት እና ቁጥጥር ኮሚቴ አሳሰበ። …

Continue Reading የኦነግ ውዝግብ