ሲዳማና ዎላይታ ህዝበ ውሳኔ ለጠየቁ ጥይት! ነፃነት ለጠየቁ ባርነት! ሪፈረንደም ጠያቂ ማነህ ባለተራ? – ሚሊዮን ዘአማኑኤል

ኢቫን ፓቭሎቭ   የህያው ፍጡራንን አካላት ትክክለኛ ሥራ የሚያጠና የራሽያ ተመራማሪ ነበር (ፊዚዮሎጂስት)፣ፓቭሎቭ እንሰሳትን በተደጋጋሚ የማስለመድ ጥናት አድርጎል፡፡ ጥናቱን በቀላሉ ለማስረዳት ከሥዕሉ (1) ውሻው ምግብ ከመመገቡ  በፊት ሲጎመዥ ምራቁ ወይም…

Continue Reading ሲዳማና ዎላይታ ህዝበ ውሳኔ ለጠየቁ ጥይት! ነፃነት ለጠየቁ ባርነት! ሪፈረንደም ጠያቂ ማነህ ባለተራ? – ሚሊዮን ዘአማኑኤል

ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በኮቪድ-19 የሞቱ ኢትዮጵያውያን ከ10 በላይ እንደሆኑ ተገለፀ

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ መስፋፋት ከጀመረ አንስቶ እስካሁን ባለው ጊዜ እዚያ በስደተኛነት ይኖሩ የነበሩ ከአሥር በላይ ኢትዮጵያዊያን በበሽታው ምክንያት መሞታቸው ተነግሯል። ከማኅበረሰቡ መሪዎች አንዱን አነጋግረናል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል…

Continue Reading ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በኮቪድ-19 የሞቱ ኢትዮጵያውያን ከ10 በላይ እንደሆኑ ተገለፀ

የመጀመሪያዋ ጥቁር አሜሪካዊት ዕጩ ምክትል ፕሬዚዳንት

በመጭው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የዴሞክራቲክ ፓርቲው “ዕጩ ይሆናሉ” ተብለው የሚጠበቁት የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ቢመረጡ ምክትላቸው እንዲሆኑ ሴኔተር ካምላ ሃሪስን በይፋ አጭተዋል። አብረዋቸው እንዲወዳደሩም መርጠዋቸዋል። በዚህም የካሊፎርኒያዋ የዩናይትድ…

Continue Reading የመጀመሪያዋ ጥቁር አሜሪካዊት ዕጩ ምክትል ፕሬዚዳንት

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ – በባህር ዳር

የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከስምንት ወራት በፊት ብለውታል የተባለና ሰሞኑን ይፋ የተደረገ አስተያየት “ስህተት መሆኑን” ገልፀው “ሊገመገም እንደሚገባው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መናገራቸውን ቃል አቀባያቸው አቶ ንጉሡ ጥላሁን…

Continue Reading ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ – በባህር ዳር

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ – በባህር ዳር

የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከስምንት ወራት በፊት ብለውታል የተባለና ሰሞኑን ይፋ የተደረገ አስተያየት “ስህተት መሆኑን” ገልፀው “ሊገመገም እንደሚገባው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መናገራቸውን ቃል አቀባያቸው አቶ ንጉሡ ጥላሁን…

Continue Reading ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ – በባህር ዳር

ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ዶክተር አብይ አሕመድ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር (አንድነት፣ የቅንጅት ስዊዘርላንድ የውይይት መድረክ)

ነሐሴ 5 ቀን 2012 ዓ.ም. ለክቡር ዶክተር አብይ አሕመድ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር አዲስ አበባ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ ሰላምታችንን አስቀድመን እናቀርባለን። በመጀምርያ ስለ እኛ ማንነት በጥቂቱ እንግለጽልዎ፣ እርስዎም የሚወዷት…

Continue Reading ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ዶክተር አብይ አሕመድ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር (አንድነት፣ የቅንጅት ስዊዘርላንድ የውይይት መድረክ)

Ethiopia Coronavirus Cases Top 25,000

THE LATEST UPDATE: Updated: August 12th, 2020 Ethiopia Coronavirus Cases Reach 25,118 Global coronavirus cases top 20M as Russia approves vaccine In Ethiopia extreme Poverty Rises due to the coronavirus…

Continue Reading Ethiopia Coronavirus Cases Top 25,000

HRW on Ethiopian Migrants in Yemen

Human Rights Watch Updated: August 13th, 2020 Yemen: Houthis Kill, Expel Ethiopian Migrants (Beirut) – Houthi forces in April 2020 forcibly expelled thousands of Ethiopian migrants from northern Yemen using…

Continue Reading HRW on Ethiopian Migrants in Yemen