274 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ከሳዑዲ ዐረቢያ ተመለሱ።

በሳዑዲ ዐረቢያ ጅዳ ተማ በተለያዩ ችግር ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 274 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል መስፍን ገብረማርያምን ጨምሮ ከተለያዩ መሥሪያ ቤቶች የተወከሉ ባለሙያዎች ተገኝተው አቀባበል አድርገውላቸዋል። ምንጭ፦ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

Source: Link to the Post

Leave a Reply