ቃለ ምልልስ- አርቲስት ሶስና ወጋየሁ በዘንድሮው የአውስትራሊያ ቀን “ኦርደር ኦፍ አውስትራሊያ” የክብር ሽልማት ተሸላሚ

Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/11022033
https://tracking.feedpress.it/link/17593/11022034/amharic_3cb72535-f716-400e-942b-36c9963729e2.mp3

አርቲስት ሶስና ወጋየሁ የጋሞ ሰርከስ ስኩል ኦፍ ኢትዮጵያ ዋና ሃላፊ በዘንድሮው የአውስትራሊያ ቀን ፤የኦርደር ኦፍ አውስትራሊያ የክብር ሽልማት ተሸላሚ ሆናለች።ይህ ሽልማት በአውስትራሊያ የአገረ ገዥ መስሪያ ቤት በየአመቱ ለማህበረሰቡ ታላቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ዜጎች ይበረከታል።

አርቲስት ሶስና በተለይም በሰርከስ ሙያዋ አውስትራሊያን በአለም አቀፍ መድረኮች በመወከል፤ የነባር ህዝቦችን በመርዳት ፤ ለጥገኝነት ጠያቂዎች በሚደረጉ የገንዘብ ማሰባሰቢያ መድረኮች ላይ በመሳተፍ ፤ ወጣቶችን  ከአደንዛዥ እጽ ለማውጣት በሚቀረጹ ፕሮግራሞች ላይ በበጎ ፈቃደኝነት እንዳገለገለች ገልጻልናለች።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.