52 አባላት ያሉት የሀገር ሽማግሌዎች መማክርት ጉባኤ ልዑክ ነገ ወደ ትግራይ ይሔዳል

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/106505

በነገው ዕለት 52 አባላት ያሉት የሀገር ሽማግሌዎች መማክርት ጉባኤ ልዑክ ወደ ትግራይ በመሔድ ከክልሉ መንግስትና ሌሎች የህዝብ ተወካዮች ጋር ይነጋገራል ተብሏል። የሀገር ሽማግሌዎቹ ወደ መቀለ የሚሔዱት በራሳቸው ተነሳሽነት ሲሆን የሀይማኖት መሪዎች፤ ታዋቂ ሰዎች፤ ምሁራን የተካተቱበት መሆኑን አውሎ ሚዲያ የደረሰው መረጃ ያሳያል። እንደ መረጃው ከሆነ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ማትያስ ቀዳዊ ፤ ብፁዕ ካርዲናል ብርሐነእየሱስ፤ ተቀዳሚ ሙፍቲ

Share this post

One thought on “52 አባላት ያሉት የሀገር ሽማግሌዎች መማክርት ጉባኤ ልዑክ ነገ ወደ ትግራይ ይሔዳል

  1. Tefera ተፈራ ጥቁር ሰው

    ሽማግሌዎቹን እግዚአብሔር ይርዳቸው፣ ይሄ የኢትዮጵያ ባህላዊ የአለመግባባት መፍትሔ ስለሆነ ልንኮራ ይገባናል ፣ በዚህ ዘላቂ ሰላም ይመጣል ወንድማማቾች ታርቀው በሰላም ይኖራሉ።
    ተመስገን አምላክ

    Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.