“የስደተኛ አባት”..አባ ሙሴ ዘርዓይ በበጎ ምግባራቸው ለተጨማሪ ሽልማት ታጩ

Source: https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-eritrea-abamussie-illegalimmigrants-/4200039.html
https://gdb.voanews.com/EE94625C-E35B-469F-AFD0-75981514C5BA_w800_h450.jpg

የአባ ሙሴ ዘርዓይ ስም የሊቢያን በረሃና የሜዲትራኒያንን ባህር አቋርጠው ወደ ጣልያን ለሚገቡ ስደተኞች በተለይም ለኢትዮጵያውያንና ለኤርትራውያን ስደተኞች ትልቅ ዋጋ አለው።

Share this post

Post Comment