61 ሰዎች ሞተዋል፣ 806 ቤቶች ተቃጥለዋል ፣ 14 ሺሕ ሰዎች ተፈናቅለዋል

Source: https://amharic.voanews.com/a/oromia-protest-controversy-/4170470.html
https://gdb.voanews.com/50F7B6BB-0FA6-4075-BD26-5555A53598FD_w800_h450.jpg

በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ውስጥ በሁለት ወረዳዎች በሁለት ቀን ብቻ 32 የሶማሌ ብሔረሰብ አባላትና 29 የኦሮሞ ብሄረሰብ አባላት ሕይወት ማለፉን የክልል ባለሥልጣናት እየተናገሩ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም በፖሊስ ጣቢያ ውስጥ የተፈፀመ ግድያ ነው ያሉብት ጋዱሉ ውስጥ ፖሊስ ጣቢያ እንደሌለ የዞኑ የኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ ገለፁ።

Share this post

One thought on “61 ሰዎች ሞተዋል፣ 806 ቤቶች ተቃጥለዋል ፣ 14 ሺሕ ሰዎች ተፈናቅለዋል

  1. የኦሮሞ ሙሰኛ ባለስልጣንና የአስገንጣይ ዳያስፖራ የትብብር /ጥምረት ሥራ መላ ካልተበጀለት ገና ኢትዮጵያ ያተራምሳታል፡፡ ያኔ ሰላም ለሁሉም የሰውልጅ ጠቃሚ እንደነበረ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ወያኔን የሚናፍቅበት የሚመኝበት ዘመን ይሆናል፡፡ የኮብላይ ዳያስፖራ ፖለቲካዊ አስተያየት ሳያጣሩ በመቀበል ወደተግባር እየገቡ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ምክሩ ስጥተት እንደነበር እና እንዴት ጠልፈው እንደጣሏቸው እያሰቡ ይቆዝማሉ፡፡

    Reply

Post Comment