በኢትዮጵያ ክልሎችና ከተሞች የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ስርጭትን ለመከላከል ክልከላዎችንና ውሳኔዎች እያሳለፉ ነው።በሁሉም አቅጣጫ ወደ ሀዋሳ ከተማ የሚገቡ ሰዎችም የሙቀት መጠናቸው እየተለካ እንደሚገቡም ተገልጿል። የሀዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ ከቪኦኤ ጋር ቆይታ አድርገዋል።

በቸልተኝነት ምክኒያት እኔ ባመጣሁት ኮረናቫይረስ በኩላሊት እጥበት ሕክምና ላይ የነበረችውን ባለቤቴን ወሮ ሃና ገዛኢን ላሲዛት ችያለሁ ሲሉ አቶ ነጋሲ ክብሮም የተባሉ በጣሊያን ሚላን ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊ ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ። አቶ ክብሮም የሕንፃ እቃዎች መሸጫ ባለቤት በመሆናቸው ሱቃቸውን ከፍተው ሲሸጡ እንደነበር…

ምንም ዓይነት የሕመም ስሜትም ሆነ ምልክት ሳይኖርባቸው በኮረናቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን  ወ/ሮ ሳራ ሚካኤልየተባሉ በጣሊያን ሚላን ከተማ  የሚኖሩ ኢትዮጵያዊት ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ። 

በምዕራብ ኦሮሚያ የሚገኙ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ስልክና ኢንተርኔትስለተቋረጠባቸው ኮረና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስችላቸውን መረጃ ከሌሎች ኢትዮጵያውያንእኩል እንዳያገኙ ተደርገዋል ሲል ሂዩማን ራይትስ ወች የኢትዮጵያ መንግስትን ወቀሰ።