ሰይፋ ፋንታሁን ህዝቡን በይፋ ይቅርታ ጠየቀ

ሰይፋ ፋንታሁን ህዝቡን በይፋ ይቅርታ ጠየቀ ጋዜጠኛ ሰይፋ ፋንታሁን የአገዛዙ ልሳን መሆን በተለያዩ ጊዜያት ህዝቡን ሲያሳዝን የነበረ ጋዜጠኛ ከአገዛዙ ስርአት ጋር በመሞዳሞድ በህዝቡ ላይ ሲያፌዝ የነበረ ጋዜጠኛ ነው በቅርቡ እንኳን የመንግስት ሚዲያዎች የከለከሉትን የህዝብ ጠላት በረከት ስምኦንን በመዝናኛ ፕሮግራሙ ማቅረቡ…
የጅግጅጋ ዩንቨርስቲ ውስጥ ሳይገነባ ተገንብቷል ተብሎ አየር ላይ የጠፋው ሕንፃ ጉዳይ ጥያቄ አስነስቷል።

  የጅግጅጋ ዩንቨርስቲ ውስጥ ሳይገነባ ተገንብቷል ተብሎ አየር ላይ 100% የጠፋው የዩኒቨርስቲ ሕንፃ ጉዳይ ጥያቄ አስነስቷል። የጅጅጋ ዩኒቨርስቲ G+4 ህንፃ ለማሰራት ORRIX construction plc ከሚባል ድርጅት ጋር በ16 ሚሊየን ብር ይዋዋላል ። በዚህም መሰረት ተቋራጩ ወደ ስራ ለመግባት የሚያስፈልገውን ቅድመ ክፍያ…
አራት ክልሎች አዲስ አመትን አስመልክቶ ከስምንት ሺህ በላይ እስረኞችን ለቀቁ።

አራት ክልሎች አዲስ አመትን አስመልክቶ ከስምንት ሺህ በላይ እስረኞችን ለቀቁ። የኢትዮጵያውያንን አዲስ አመት አስመልክቶ አራት ክልሎች ለ8,683 እስረኞች ምሕረት ማድረጋቸውን አስታወቁ ። የኦሮሚያ ክልል ፣ የአማራ ክልል ፣ የቤንሻንጉል ጉምዝ እና የጋንቤላ ክልሎች በክልሎቻቸው ላሰሯቸው ታራሚዎች ምሕረት ማድረጋቸው ታውቋል። የኦሮሚያ…

በቅድሚያ ከዘመን ወደ ዘመን መሸጋገሪያ ዋዜማ ላይ ቸሩ ፈጣሪ እንኳን በሰላም አደረሰን! 2011ዓ.ም የበርካታ ሀገራዊ ስኬቶች መመዝገቢያ እንዲሆንልን በግል እመኛለሁ፡፡ ወደሚናፍቋት ሀገራቸውና ሕዝባቸው ነገ የሚገቡትን አርበኞች ግንቦት ሰባትን ጨምሮ ሌሎችም ተመላሾች ላገራቸው ያሰቡትና ያቀዱት መልካም ነገር ሁሉ ፍሬ እንዲያፈራና ሀገራችንና…

ትርፉ ኪዳነማርያም፤ በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር፤ ለኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ። 

የብፁዕ አቡነ ሔኖክ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምዕራብ ወለጋ፣ የአውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ዋና ሊቀ ጳጳስ፤ የአዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት።