ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት በነበረችበት ጊዜ በቀይ ባህር ላይ ያላትን ቁጥጥር  አለም አቀፍ ተቀባይነት የጎላ ነበር፡፡ ኢትዮጵያ ጂኦፖለቲካል አቀማመጦ ምክንያት እና ምስጋና ለነገሰስታቶቾ ታሪካዊ የባህር በር ባለቤት  አድርገዎት ቢያልፉም ይኸ ትውለድ ግን ማስቀጠል አልቻለም፡፡ Read in PDF

The House Committee on Foreign Affairs has taken an important step toward supporting human rights and democracy in Ethiopia. On July 27 it passed House Resolution 128, “Supporting respect for human rights and encouraging inclusive governance in Ethiopia.” A copy…

  በዚህ ዘመን ተማሪዎች “አጤሬራ” የሚሉት ፈሊጥ አላቸው፡፡ አጤሬራ ማለት አንድ ተፈታኝ ተማሪ ወደ ፈተና ክፍል ወይም አዳራሽ ሲገባ ደብቆ ይዞት የሚገባው በአጭር በአጭሩ የተጻፈ ማስታወሻ ማለት ነው፡፡ ዘመኑ የኩረጃና የማጭበርበር ነው፡፡ ኮራጅና ከማስታወሻ ገልባጭ ተማሪ “እየተመረቀ” አገር ምድሩን እየሞላው…

  Lawmakers and policymakers in Washington are becoming increasingly concerned about the situation in Ethiopia. A congressional hearing last week highlighted bipartisan criticism of the Ethiopian government. Members of Congress made it clear they are convinced that the Ethiopian government…

  Mesfin Mekonen Representatives Chris Smith (R-N.J.) has introduced a resolution that puts the U.S. Congress on record as condemning the Ethiopian government’s abuses of human rights and democracy. House resolution 128, Supporting respect for human rights and encouraging inclusive…
ታላቅ ኣውሮፓ አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ – ብራስልስ ቤልጀም

የኢትዮጵያ ኮሚውኒቲ በቤልጂየም በተለያዩ የአውሮፓ አገራት ከሚገኙ ማህበራት ጋር በመሆን በኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈጸመውን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ለማውገዝ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አዘጋጅቷል፡፡ ሰልፉ የሚካሄደው ፌብሩዋሪ 16 ከሰዓት በኋላ ከ13፡00 ሰዓት ጀምሮ በብራሰልስ ከተማ ሹማን አደባባይ ላይ ነው፡፡ ስለሰልፉ አላማና ሌሎች ዝርዝር…
በፋሺሰት ስርዓት የሚታበይ የመምህር ገብረኪዳን ደስታ ሞልቶ የፈሰሰው ውሸት ጌታቸው ረዳ (የ Ethiopian Semay አዘጋጅ)

  በወያነ ትግራይ የተጠነሰሰው የፋሺዝም መርሆ፤ በአስፈሪ ሁኔታ በተከታይ ወጣቶቻቸው፤በኪነት ባለሞያዎቻቸው(በተለይም ወጣት ሙዚቀኞቻቸው የሚዘፈኑ ግጥሞችን) እና በትግራይ ብሔረተኛ ምሁራኖች ዘንድ ተስፋፍቷል። ፋሺዝም ተወረርን፤ተነጠቅን በሚል ቅስቀሳ ይነሳና፤ እቅዱን ለማስፈጸም የኔ የሚለውን ነገድ ይህ “ተረግጠሃል፤ተንቀሃል” በሚል የማነሳሻ ሰበብ ተንተርሶ ተከታዮቹ እንዲቆጩ በማድረግ…