የሀገራችን ወቅታዊ ኹለንተናዊ ነባራዊ ኹኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እጅግ የሚያሳዝንና የሚያስጨንቅ መኾኑ አያጠያይቅም፡፡ ከሰው ልጅ የታሪክ ሂደት አንጻር ከዚህ በላይ እጅግ የከፉ ጊዜያት አልፈዋልና ይህም የሂደት ውጤት ነው ካላልን በቀር እውነታውን (reality) ና እውነቱን (truth) የምናይበት መንገድ መለያየት ካልኾነ…

በገነት ዓለሙ የካቲት 2010 ዓ.ም. ሲመጣ የ1966 አብዮት 44 ዓመት ይሞላዋል፡፡ ከ1966 አብዮት እስከ ዛሬ ድረስ ያለው ጊዜ ከዴሞክራሲ እንቅስቃሴ አኳያ የብዙ ነገር ድፍርስርስ በተለያየ ሙቀትና ንቅናቄ ሲናጥና ሲንቦጫረቅ የታየበት፣ የሚተነው ተኖ የሚዘቅጠው ዘቅጦ ሊጠራ ነው ሲባል ተመልሶ እንብክብኩ መውጣትና…

በታደሰ ሻንቆ የአገር ልጆች ሲተርቱ ‹‹ሰው ኑሮውን ይመስላል›› ይላሉ፡፡ የምሳሌው ትርጓሜ ድህነትም ሆነ ጌትነት ዝርዝሩን ቁመና ላይ ይጽፋል ማለት ነው፡፡ የገበሬና የወዛደሩ የኑሮ ቆፈንና አሳር የፊት ቆዳው ላይ፣ ግንባርና መዳፉ ላይ ይቆጠራል፡፡ የጌታ ድሎትም እንዲሁ ነው፡፡ ‹‹አፍ ሲያብል ገላ በላሁ…

በሲሳይ ገላው የዴሞክራሲ ሥርዓተ መንግሥት ህልውና የየትኛውም ፓርቲ ይዞታ ያልሆነ ዓምደ መንግሥት ከማደራጀት ተነጥሎ አይታይም፡፡ የኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ተስፋ መውጫ የሌለው ጎሬ ውስጥ የተቀረቀረው ገና ኢሕአዴግ የመናጆ ኮንፈረንስና ፓርላማ አደራጅቶ፣ የራሱን ሠራዊት የሽግግር መንግሥት የመከላከያ ኃይል ማድረግ በቻለ ጊዜ ነው፡፡ በነባሩ…

በሀብቶም ገብረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያችን ላለፉት ሦስትና አራት አመታት ፖለቲካዊ ቀውስ ውስጥ እንደሆነች ይታወቃል፡፡ አገሪቱን የሚያስተዳድረው ኢሕአዴግም በዚህ ባለንበት ጊዜመንታ መንገድ ላይ ቆሞ የትኛውን መምረጥ እንዳለበት ግራ ተጋብቶ እያየነው ነው፡፡ ግንባሩ የሚመርጠው መንገድ የአገራችንንና የሕዝባችንን መፃዒ ዕጣ ፈንታ የሚወስን ነው፡፡ ስለነዚህ…

  Recently I came across a speech by Professor Hizkael Gebisa in Minnesota, USA in the presence of several American speakers and guests discussing the situation of Ethiopia specifically Oromo region. Hizkael did not shy away from the usual mantra…

በቶላ ሊካሳ እንዲህ እንደ ዛሬው ሳይሆን፣ በየአቅጣጫውና በየዘርፉ ትናንት ከዛሬ ይሻላል፣ ነገ ደግሞ ከዛሬ ይብሳል፣ ሁሉም ነገር ‹‹ድሮ ቀረ›› ማለት ከክፉ አመል ይልቅ የብዙ ሰው እምነት ከመሆኑ በፊት፣ የ2002 ዓ.ም የፖለቲካ ፓርቲዎች ‹‹ታሪካዊ›› ድርድርን የኢትዮጵያ ተራማጅ ኃይሎች ተችተውት ነበር፡፡ የሚገባውን…

በገነት ዓለሙ በየጊዜው አዲስ የሚመስለውና ያረጀ ያፈጀ፣ ነባር መድኃኒት የሚታዘዝለት፣ አዳዲስ ሐኪም የሚሰየምለት የአገራችን ሕመም ‹‹ዴሞክራሲ››ያችን መልክ ብቻ በመሆኑ የመጣ ነው፡፡ ዴሞክራሲንና ዴሞክራሲያዊነትን ከስም ጌጡ ይልቅ እስትንፋሱ ያደረገ ሥርዓት መገንባት ባለመቻላችን ነው፡፡ ዴሞክራሲው መልክና የስም ጌጥ ብቻ ሊሆን የቻለውም ከሁሉም…

በአበራ ዋቅጋሪ በደርግ ጊዜ ካሳሁን ገርማሞ የሚባል ሰው በፖሊስ ፕሮግራም ውስጥ ‹‹ተጠየቅ!!›› ይል ነበር በግጥም፡፡ ተጠየቅ በቀድሞው የሙግትና የክርክር ሥርዓት ከሳሽ ወይም ጠያቂ ክሱንና የክሱን ምክንያት በዳኛ ፊት ይዘራና ተከሳሹን ወይም ተጠያቂውን፣ ክስህን ስማና በል መልስህን ስጥ ብሎ የሚያስገድድበት ወግ…