የአገራችን ወቅታዊ ተጨባጭ ሁኔታዎች እና ቢሆኑዎች፦ ወደ ዝርዝር ጉዳዩ ከመግባታችን በፊት «ወቅታዊ» ፣ «ተጨባጭ» ፣ «ሁኔታዎች» እና «ቢሆኑዎች» የሚሉትን ቃሎች በጽንሰ ሀሳብ ደረጃ መገንዘቡ የመረጥነው ርዕስ ተፈላጊውን ግንዛቤ ለመጨበጥ ይረዳል። – «ተጨባጭ» ስንል፣ በዓይን የሚታዩ፣ በእጅ የሚዳሰሱ ማኅበረሰባዊ እንቅስቃሴዎች እና…

ወያኔዎች አብይን አሳምነው ባድመ፤ ዛላምበሳ እና ቡሬ ለኤርትራ እንዲሰጥ ወትውተው ውሳኔ ላይ ደርሰው ከ60 ሺሕ ኢትዮጵያውያን በላይ ህይወታቸውንና አካላቸው የሰውባቸው ቦታዎች ከንቱ መስዋእት እንዲሆን አድርገዋል። የወያነ ትግራይ መሪዎች ብዙዎቹ “ኤርትራኖች” እንደሆኑ ብዙ ጊዜ የተነጋገርንበት ስለሆነ ወደ እዛው አልገባም። ዋናው ተጠያቃዎቹ…

ይህ ጽሑፍ ወቅታዊ ጉዳዮችን በሚገባ የሚዳስስ በመሆኑ በጽሞና እንዲያነቡት በአክብሮት እንጋብዛለን!! በተለይ ደግም ይህ ጽሑፍ መሰረታዊ የአገራችን የዐማራ ችግር የት ላይ እንዳለ በሚገባ የሚያሳይ ነዉና መልዕክቱ ከአንድ ድርጅት ግንዛቤም ብቻ ተደርጎ መወሰድ የለበትም!   —- ለማንበብ ከታች ያለውን link ይጫኑ  ASEUO-IPR MEQIDELA…

ከቤንሻንጉል እና ከኦሮሚያ ክልሎች የተፈናቀሉ ጥቂት የማይባሉ የአማራ ተወላጆች ዛሬም በተለያዩ መጠለያ ስፍራዎች እንደሚገኙ አመለከቱ። ተፈናቃዮቹን ወደ ነበሩበት አካባቢ ለመመለስ የበኩሉን ጥረት በማድረግ ላይ የሚገኝ ከኅብረተሰቡ የተውጣጣ አንድ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ከቤንሻንጉል ከተፈናቀሉት 50 ገደማውን ወደቦታቸው መመለስ ማስቻሉን ገልጿል። ዛሬም…

በአርባዎቹ የመባቻ ዓመታት ላይ የሚገኝ ጎልማሳ ነዉ። ሰዉ እንደ ኮረንቲ የሚፈራዉን ፖለቲካ የተቀላቀለዉ ገና በጧቱ ነዉ። የሙሽርነት ጊዜዉንም በዉል ሳያጣጥመዉ ነዉ፤ በቃሊቲ ሃኒሙን ያደረገዉ።

በቅርቡ በተካሄደው ልዩ ስብሰባችሁ ላይ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋራ ለመታረቅ ባድመን፣ ዛላንበሳን፣ ኢሮብን፣ ፆረናን  እና በጠቅላላው 17 ግዛቶችን ለኤርትራ ለመቸር ማቀዳችሁን በዜና አደመጥኩ። እባካችሁ ይሄ እንዴት ሊሆን ይችላል?

ሰሞኑን በሁለት የተለያዩ ቀናት በተደረገው የባህር ዳር ከተማ አጠቃላይ የብአዴን አባላት ስብሰባ፣ “የህውሃት አገዛዝ በአማራው ላይ ማለቂያ የለሽ ስቃይና ሰቆቃ ለዓመታት ሲያደርስ ቢቆይም፣ክልሉን በሚያስተዳድሩ አድር ባዮች ምክንያት እንዳንናገር ታፍነን ነበር” በማለት አባላቱ የህውሃትን አገዛዝ በድፍረት ሲቃወሙ ተሰምተዋል፡፡ በባህር ዳር ሙሉዓለም…

የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከ9 ቢሊዮን በላይ ብር ማባከኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ። አዲስ አበባ ግንቦት 29/2010 የምክር ቤቱ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴ የኮርፖሬሽኑን ያለፉት ዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀም ገምግሟል። ተቋሙ የገበያ ጥናት ሳያደርግ ከ9 ቢሊዮን በላይ…

ንዱ ዲያስፖራ ከወደ አሜሪካ ስልክ ደውሎ “ሃይ…እንዴት ነህ? ሁሉ ሰላም? ሁሉ ጤና? ምን አዲስ ነገር አለ?” አለኝ። እኔም “እህ…ምን አዲስ ያልሆነ ነገር አለ?” አልኩት። “ለምሳሌ ምን?” አለኝ። “ኧረ ባክህ ዶ/ር አብይ ሰርፕራይዝ በሰርፕራይዝ አድርጎናል። ትላንት ብቻ “የመንግስት ድርጅቶችን ፕራቬታይዝ አደርጋለሁ፣…

(ሚኪ አማራ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድና ለምን በሃራጅ እንደሚሸጥ (ET is in deep trouble too) ————————— የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምናልባትም በአለም ካሉት የኮርፖሬት ካምፓኒዎች ጥያቄ የጠየቁ ሰራተኞችን የሚቀጣበት የምድር እስርቤት ያለዉ ብቸኛዉ ካምፓኒ ሳያደርገዉ አይቀርም፡፡ በአየር መንገዱ አሰራር ላይ ጥያቄ…

የደጃዝማች ገርማሜ የሕይወት ታሪክ ተጻፈ  ከቀኛዝማች ኃይሌ ዘለቃ 1937 ዓ.ም 1.     ባለ ታሪኩ ይህ ቀጥሎ የቀረበው በእጅ የተጻፈ ታሪካዊ መዝገብ የዐፄ ምኒልክን መንግሥት በሸዋዎች ብርታት(በአማራና በኦሮሞ መኳንንት) ስላቆሙት ስለ ደጃዝማች ገርማሜ ወልደ ሐዋርያት የተጻፈ ነው፡፡ በ1799 ዓ.ም. የተወለዱት ደጃዝማች ገርማሜ…