የኢኮኖሚ አሻጥር እየተፈጸመ ነው ሲሉ ዶ/ር አብይ አህመድ ተናገሩ (ኢሳት ዜና ግንቦት 29 ቀን 2010 ዓ/ም) ጠ/ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት በ4ኛው ሃገር አቀፍ የፀረ ሙስና ጥምረት ጉባኤ ላይ ተገኝተው ነው። “ ከአዲሱ ጠ/ሚኒስትር መምጣት በሁዋላ የሚታዩ የኢኮኖሚ “ሳቦታጆች”፣ የሚፈጸሙ ቅጥፈቶች ህብረተሰቡ…

የብአዴን አባላት የህውሃትን አገዛዝ አወገዙ፡፡ (ኢሳት ዜና ግንቦት 29 ቀን 2010 ዓ/ም) ሰሞኑን በሁለት የተለያዩ ቀናት በተደረገው የባህር ዳር ከተማ አጠቃላይ የብአዴን አባላት ስብሰባ፣ “የህውሃት አገዛዝ በአማራው ላይ ማለቂያ የለሽ ስቃይና ሰቆቃ ለዓመታት ሲያደርስ ቢቆይም፣ክልሉን በሚያስተዳድሩ አድር ባዮች ምክንያት እንዳንናገር…

በገንዳ ውሃ ከተማ በተከሰተ የአሳት አደጋ 50 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ፡፡ (ኢሳት ዜና ግንቦት 29 ቀን 2010 ዓ/ም) በመተማ ወረዳ ገንዳ ውሃ ከተማ ከሚገኙ ፋብሪካዎች መካከል የህወሃት ሰዎች ንብረት እንደሆነ በሚነገርለት” ካልሚ የሰሊጥ ፋብሪካ” ላይ ሰሞኑን በተከሰተው ከፍተኛ የአሳት…

በኮማንደ ፖስት ቁጥጥር ስር የሚገኘው ባንተወስን አበበ አሁንም አልተፈታም (ኢሳት ዜና ግንቦት 29 ቀን 2010 ዓ/ም) በአርባምንጭ ከተማ ነዋሪ የሆነው ባንተ ወሰን አበበ ቀደም ብሎ በሽብር ወንጀል ተከሶ ኢህአዴግ ያስተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ከእስር ቤት የወጣ ቢሆንም፣ በሳምንታት ውስጥ እንደገና ተይዞ…

የተቃዋሚ ሃይሎች በወያኔ ባልት እንዳይዘናጉ ጥሪ ቀረበ በሳን ሆዜ ካሊፎርኒያ በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ የድጋፍ ኮሚቴ እና የአካባቢዉ የኢሕአፓ አካል ትብብር በግንቦት 18, 2010 የተጠራው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ በእንግድነት የተገኙት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባል የሆኑት አቶ…
በባንክ ሃላፊዎች ላይ የፌደራል ፖሊስ የሌብነት ምርመራ ጀመረ

ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 29/2010) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት በነበሩት በአቶ ኢሳያስ ባህረ እንዲሁም በምክትላቸውና በሌሎቹ የባንኩ ሃላፊዎች ላይ የፌደራል ፖሊስ የሌብነት ምርመራ ጀመረ። በአጠቃላይ 30 የሚሆኑ ግለሰቦችን በተመለከተ በሐገሪቱ የሚገኙ ባንኮች ሪፖርት እንዲያቀርቡ መጠየቃቸው ታውቋል። ተጠርጣሪዎቹ በሌብነትና በዘረፋ የሚፈለጉ መሆናቸውም ተመልክቷል።…
የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 29/2010) የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት የጠራውን ስብሰባ ውሳኔዎችን በማሳለፍ በአንድ ቀን ማጠናቀቁ ተሰማ። ኢትዮጵያና ኤርትራ የሚወዛገቡባትን ባድመን በድንበር ኮሚሽኑ ውሳኔ መሰረት ያለ ቅድመ ሁኔታ ለኤርትራ ለመስጠት የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ውሳኔ አሳልፏል። እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 29/2010) ቤታቸው የፈረሰባቸው ከ3ሺህ በላይ የሚሆኑ የሃና ማርያም ተፈናቃዮች ህይወታቸው አደጋ ላይ በመውደቁ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲደርስላቸው ጠየቁ። ህጻናት ልጆቻችን በረሃብ እየተቀጡ ነው፣ ጸሃይና ዝናብ እየተፈራረቁ ለከፍተኛ የጤና ችግር ተጋልጠናል የሚሉት የሃና ማርያም ተፈናቃዮች የሚሰማን የመንግስት አካል ባለመኖሩ የኢትዮጵያ…
ETHIOPIA’S FEDERAL SYSTEM MUST CHANGE

PRESS RELEASE The new opposition party ETRP established in 2017 by former Kinijit officials says the Ethiopian federal system must change.] ETRP Press Release  While the ETRP applauds recent symbolic measures taken by the new Ethiopian Prime Minister, systematic changes must occur for…

(ምንሊክ ሳልሳዊ) የሕወሓት የንግድ ድርጅቶች ካልታገዱ ለታቀደው ፕራይቬታይዜሽን ትልቅ አደጋ አለው ። የፖለቲካ ድርጅቶች በንግድ ስራ ላይ እንዳይሰማሩ ጥብቅ ህግ መውጣት አለበት። ፕራይቬታይዜሽን ጠቃሚ ነው፣ ግን ጎን ለጎን መንግስት ሙስና ላይ ዘመቻ መክፈት አለበት፣ የፖለቲካ ድርጅቶች ከንግድ ስር መውጣት አለባቸው፣…

የኢህአዴግ ማዕከላዊ ኮሚቴ  በእዚህ ፅሁፍ ስር የሚከተሉትን ነጥቦች ያገኛሉ    የመንግስት ድርጅቶችን ወደ ግል ባለ ሀብትነት የማዞሩ ሂደት በተመለከተ፣ የመንግስት ድርጅቶች ወደ ግል በከፊል እና በሙሉ የማዞር ጉዳይ የሚያመጣው አዎንታዊ እና አሉታዊ ተፅኖዎች፣ የዛሬው የኢህአዴግ ውሳኔ በርካታ ጥያቂዎች ይዟል፣ የውጭ ባለ…

የአንባገነናዊ ሥርዓት ሞት ሁለት መልክ ያለው ነው። አንደኛው ከሱ የፈረጠመ ጡንቻ ባለው ወይም በሕዝባዊ አመጽ ድባቅ ተመቶ በሱ መቃብር ሌላ ጉልበተኛ ወይም ሕዝባዊ መንግሥት የሚሾምበት ሁኔታ ሲፈጠር ነው። ሁለተኛው ሞት ደግሞ እያዋዛ እና ረዥም ጊዜ የሚወስድ በረዥም ጣርና የስቃይ ጉዞ…