(Lydia Ze Gihon Amhara) አራት መቶ አመት እስራኤል በግብፅ ባርነት ሲገዛ በየቀኑ እየተነሱ ጡብ ሲጠበጥቡ ጭቃ ሲያቦኩ ይውላሉ:: ማታ ማታ የሆነባቸውን ያወራሉ:: ከንፈር ይመጣሉ:: አንድም ቀን ግን እንዴት ከባርነት እንደሚወጡ ስልት አይነድፉም:: ሁልግዜ ግን ያጉተመትማሉ:: አሁን እጅ እግራቸው ብቻ ሳይሆን…

ሾልኮ የወጣ ሚስጥር!! “ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሾልኮ የወጣ ሚስጥር እንደሚያመለክተው የቤኒሻንጉል ጭፍጨፋ በህወሓት የታቀደ እና ከእስካሁኑም የከፋ ዘግናኝ ሊሆን እንደሚችል መረጃ ሾልኮ ወጣ። ከቤንሻንጉል ክልል የሚፈናቀሉ የማሀበረሰብ ክፍሎች እንዲሚኖሩ እና ህወሓት ዘር ማፅዳት ለመፈፀም እየተቀሳቀሰ መሆኑን የሚጠቁም መረጃ እንደሚያመለክተዉ…

“እሾህን በእሾህ” እንዲሉ ባለፉት ሀያ ሰባት አመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ያስተዋልነው ነገር ቢኖር አማራ ነኝ ያለው እና ለአማራ ሕዝብ እታገላለሁ የሚለው ፓርቲና አባላቱ በአይንህ ቀለም አላማረኝም አማራውን እርስ በእርስ እየከፋፈሉና እያከፋፈሉ እርስ በእርስ ሲያላፉት፣ ሲያደክሙት፣ ሲያቆረቁዙት ሮረዋል፡፡ ለኦሮሞ ሕዝብ እታገላለሁ…

ትላንት በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል አበጥር ወርቁ በተባለ የአማራ ብሔር ተወላጅ ላይ የተፈፀመውን አሰቃቂ ግፍ ተመልክተናል፡፡ ይህ ከመሆኑ ከአንድ በፊት ደግሞ ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ከ 527 በላይ አባወራዎች በድምሩ 2000 ከሚሆኑ ቤተሰቦቻቸው ተፈናቅ እነዚህ “ሕገ ወጥ ናችሁ” በሚል ሰበብ ተዘርፈውና ተደብድበው…

ተገቢ ጥያቄ – ተገቢ መልስ ካለገኘ ትግሉ ይቀጥላል!! የትግሬ-ወያኔ መላ ኢትዮጵያን በ1983 ዓ/ም ከወረረ በኋላ የተለያዩ አስቸጋሪ ፈተናዎች የገጠሙት መሆኑ በሚገባ ይታወሳል:: ከነዚህ ፈተናዎች ዉስጥ መጀመሪያም በኢትዮጵያ ሕዝብ ንብረት ዘረፋ ላይ ተንተርሶ ከሻቢያ ጋር የገባዉ ጦርነት ለሕልዉናዉ እጅግ በጣም አደገኛ…

በዐማራው አፅመ እርስት መተከል አውራጃ – (ዘውዲቱ የማነ) የዛሬን አያድርገውና የዛሬዋ ቤኒ ሻንጉል ጉምዝ ክልል ተብየዋ የቀድሞው የጎጃም ክፍለ ሀገር መተከል አውራጃ በነበረበት ጊዜ እንኳን ነገድ ለነገድ መጋጨት ቀርቶ የጎሪጥ የሚታያይ ማንም አልነበረም። የሰው ልጅ በሰውነቱ ተከብሮ በሰላም ውሎ እየገባ…

(ከብርሃኑ ጉተማ ባልቻ) የሚፈለገው ለውጥ ዋናው ዓላማ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚፈለገውን አስተዳዳሪዎቹንና የአስተዳደር ሥርዓትን በነፃነትና በዴሞክራሲ መንገድ ሊመርጥ የሚችልበትን ሥርዓት መመሥረት ነው። ህወሃት የዘረፋ ሥርዓቱን ለማቀላጠፍ እንዲመቸው ዘንድ ኢ-ዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት መመሪያ በማድረግ ፖለቲካውን የማጭበርበሪያ፣ ኢኮኖሚውን የመዝረፊያ፤ ዳኝነትን የመበቀያ፣ ደህነነትን የማሸበሪያና መከላከያን…

  በቀደምለት አቦይ መስፍን የአማራ “ፋሽስቶች” የምትል ነገር በፊስቡክ ለጥፈው ጥቂት ትኩረት መሳብ ችለው ነበር፡፡ ምናልባትም ሶስት ተከታታይ የስድብ መፃህፍት ስላወጡ፣ ከተሳካላቸው አራተኛውን በዚሁ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ይዘው ለመምጣት ሳያስቡ እንደማይቀሩ እገምታለሁ፡፡ እስከዚያው መስፍን ባረጁበት ማና ለብኝነት “ፋሽስት” የሚለውን ፍረጃ…

Associate Professor of Political Science Gizachew Tiruneh immigrated to America from Ethiopia. Tiruneh has written also written two books. Along with being a published author, he has written articles for publications such as the International Encyclopedia of Social Sciences, Journal of…
ጀርመን ከ30 ሺ በላይ ናይጄሪያውያንን ወደ ሀገራቸው ልትመልስ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 9/2010) ጀርመን ከ30 ሺ በላይ ናይጄሪያውያንን ወደ ሀገራቸው ልትመልስ መዘጋጀቷን አስታወቀች። በህገ ወጥ መንገድ ሲኖሩ ነበሩ የተባሉትን ናይጄሪያውያኑን ስደተኞች ወደ ሃገራቸው ለመመለስ በቂ ዝግጅት መደረጉን የጀርመን መንግስት አስታውቋል። የናይጄሪያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጂዮፌሪ ኦኒዮማ የጀርመን መንግስት ይህንን የሚገልጽ…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 9/2010) በአዲስ አበባ የወተት እጥረት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ። ፋይል መስተዳድሩ እጦቱ የተከሰተው የከብቶች መኖ አቅርቦት ካለመኖሩ ጋር በተያያዘ መሆኑን አስታውቋል። በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የሆነ የወተት አቅርቦት እጥረት መከሰቱን ነው የመዲናይቱ አዲስ አበባ ነዋሪዎች የተናገሩት። እጥረቱን…
የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ ግድያ የመገናኛ ብዙሃንን ቀልብ መሳቡ ተገለጸ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 9/2010)ትላንት የተገደሉት የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ የዲፒ ከማራ ግድያ የአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃንን ትኩረት መሳቡ ታወቀ። ቁጥር አንድ ባለጸጋ የሆኑት የሚስተር አሊኮ ዳንጎቴ ንብረት የሆነው ዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ ከሁለት ኢትዮጵያውያን ጋር የተገደሉት ትላንት ከቀትር በኋላ…
በአደርቃይ የተከሰተው ግጭት መቀጠሉ ተሰማ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 9/2010) በሰሜን ጎንደር ዞን አደርቃይ የተከሰተው ግጭት መቀጠሉ ተገለጸ። ዛሬም በማይጋባ ወንዝ አካባቢ በሚገኘው የወርቅ ማውጣት ስራ በተሰማሩ ሰዎች የተነሳው ግጭት በመከላከያ ሰራዊት የሚደገፉ የትግራይ ሚሊሺያዎች ጣልቃ መግባታቸውን ተከትሎ አድማሱን በማስፋት መቀጠሉን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በግጭቱ ምክንያት በአደርቃይ…