ኢብራሂም ሻፊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 26/2010) ታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛ፣መምህርና የፖለቲካ ጉዳዮች ጸሐፊ ኢብራሂም ሻፊ በስደት በሚኖርባት ኬኒያ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። በሌላ በኩል አንጋፋው የህክምና ባለሙያ ፕሮፌሰር ዕደማርያም ጸጋ ተሻለ በ83 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ኢብሮ በአጭሩ የሚጠራበት ስሙ ነው። መምህር ሆኖ…
አዲስ የጣራ ክዳን ፋብሪካ ሊገነባ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 26/2010) የሕወሃት ንብረት የሆነው ኢፈርት ከሁለት ኩባንያዎች ጋር በፈጠረው የሶስትዮሽ ግንኙነት አዲስ የጣራ ክዳን ፋብሪካ 2 ቢሊየን በሚጠጋ ብር ሊገነባ ነው። የኢፈርት ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ አዜብ መስፍን ስምምነቱን ከሲንጋፖሩ ኩባንያ ኩስቶና ፈርፋክስ አፍሪካ ፈንድ ከተባሉ ኩባንያዎች ጋር ተፈራርመዋል።…
በመንግስት የተሰጠው መግለጫ ሲሰረዝና ሲደለዝ ዋለ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 26/2010) በኢትዮጵያ ወህኒ ቤት የሚገኙ ፖለቲከኞችና ሌሎች እስረኞች ለሀገራዊ መግባባት ሲባል እንዲፈቱ ተወስኗል በሚል በመንግስት የተሰጠው መግለጫ በመንግስት ሲሰረዝና ሲደለዝ መዋሉ ታወቀ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት ማህበራዊ ገጽ ላይ ሰባት ጊዜ እየተሰረዘና እየታረመ መጻፉ ታውቋል።…
(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 26/2010) በአዲስ አበባ በሳህሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዳግም ግጭት ተቀሰቀ። በቤተክርስቲያኗ ከፍተኛ የድረሱልን የደወል ድምጽ በመሰማቱ በርካታ ምዕመናን በአካባቢው ተገኝተው የተቃውሞ ድምጽ ማሰማታቸው ታውቋል። ለተቃውሞው ምክንያት የሆነው የቤተክርስቲያኗ አስተዳዳሪ ድብደባ ደርሶባቸው እንዲወጡ ከተደረገ በኋላ ተመልሰው ወደ መቅደስ…
ወያኔ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤና አቶ በቀለ ገርባን ለማስገደል ትዕዛዝ አስተላልፎ ነበር ተባለ

(በጌታቸው ሺፈራው) የቂሊንጦ እስርቤት የደህንነትና ጥበቃ ኃላፊ የነበሩት ዋና ኦፊሰር ገ/ማርያም ወልዳይ ዛሬ ታህሳስ 24/2010 ዓም በፌደራል ከፍተኛ ፍርድቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ክስ መዝገብ በተከሰሱት ላይ መስክረዋል። በቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኙት አቶ በቀለ…

በትግሬ-ወያኔ የቅንጥብጣቦሽ መደለያ ከተነሳንበት ግብ ሳንደርስ ትግሉን አናቆምም!!! ከዐኅኢአድ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ- ቁጥር ፪/፲ ዓም በህዝባዊው ያላቋረጠ ትግል መሄጃ አጥቶ ግድግዳ ተጠግቶ ያለ የሰው አውሬ የሆነው ወያኔ የመጨረሻ የግዛት ዕድሜው ውስጥ ገብቷል። በዚህ ባለቀ ሰዓት የኛን ትግል ለማጨናገፍ የማይጥለው ማባበያ፣…

ዋሺንግተን ዲሲ — የጣና ሐይቅን የወረረው እምቦጭ እንዴት እንደሚወገድ፣ ኦታዋ ካናዳና አካባቢዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እየተረባረቡ ይገኛሉ። ኢትዮጵያውያኑ እየተንቀሳቀሱ የሚገኙት “ጣናን ከእምቦጭ ለመታደግ የተቋቋመ ግብረ-ኃይል” ብለው ባቋቋሙት ስብስብ ሲሆን፣ ሁለት የግብረ ኃይሉን አባላትን አወያይተናል። የዕፀዋት ሣይንስ (አግሮኖሚ) እና የግብርና ምጣኔ ኃብት (አግሪካልቸር…

IS THE RELEASE OF POLITICAL PRISONERS AN HONEST FIRST STEP TO PRODUCTIVE DIALOGUE LEADING TO RECONCILIATION, MEANINGFUL REFORMS AND RESTORATIVE JUSTICE OR IS IT A MANIPULATIVE SURVIVAL TECHNIQUE FOR THE EPRDF? Washington, DC— On January 3, 2018, Prime Minister Hailemariam…

የትግሬ-ወያኔ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የወጀውን የጥፋት አዋጅ፣ ሕዝቡ በትግሉ ያከሽፈዋል! ከዐኅኢአድ የተሰጠ መግለጫ ቅጽ ፪ ቁጥር ፭ ሰኞ ታህሳስ ፳፫ ቀን ፪ሺ፲ዓ.ም የትግሬ-ወያኔ፣ በትግራይ ክፍለ-ሀገር የራሱን ትንሽነት ያወጀበትንና በዐድዋ የበላይነት የቋጨውን ስብሰባ ጨርሶ ያወጣው የትንሽነቱ ማረጋገጫ መግለጫ የተጻፈበት ቀለም ሳይደርቅ፣…

ጌታቸው ረዳ ኢትዮ ሰማይ ለኢሕአፓዎች ‘ክፍል 2’ መልስ ለመመለስ አልፈለግኩም ነበር። ሆኖም ዛሬ ቀን አንድ የስድብ ኢመይል ደርሶኛል። ከስቶክሆልም ከሚተላለፈው ከኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ ጣቢያ ጋር ያደረግኩትን ቃለ መጠይቅ አስመልክቶ ከአንድ ሰው/ ወይንም ከአንዲት ሴት ያገኘሁት መልእክት እንዲህ ይላል። እኛን “ኢሕአፓን”…
የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቃቸው እነዚህን አረመኔ ጋኔኖች!

የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቃቸው እነዚህን አረመኔ ጋኔኖች! የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቃቸው እነዚህን አረመኔ ጋኔኖች። (By Ethio Asnesaw) ከተለያዩ ፍትህ ፈላጊ ወገኖች የተሰበሰቡ መረጃ ምስሎች ሰውን ዘቅዝቆ ሲገረፍ ፣ብልት ላይ ሃይላንድ ሲንጠለጥል ፣ሴት እህቶችን በመድፍር ፣ ጥፍር በመንቀል፣ በማአከላዊይ በታጎሩ ንፁሃን ላይ ኢስብአዊ…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 25/2010) በቂሊንጦ ወህኒ ቤት የሚገኙት የመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ እሳቸውንና አቶ በቀለ ገርባን ለማስገደል ትዕዛዝ ተላልፎ እንደነበር አስታወቁ። የቂሊንጦ እስርቤት የደህንነትና ጥበቃ ሃላፊ በነበሩት ዋና ኦፊሰር ገብረማርያም ወልዳይ ተላልፎ የነበረው ትዕዛዝ በእስር ቤቱ ፖሊሶች እምቢተኝነት ሳይሳካ መቅረቱንም አስታውቀዋል።…
የሕወሃቱን እጩ ለማስመረጥ አገዛዙ ጣልቃ እየገባ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 25/2010) የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትን ለመምረጥ ውድድር ይካሄዳል ቢባልም የሕወሃቱን እጩ ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃናን ለማስመረጥ አገዛዙ ጣልቃ እየገባ መሆኑን ምንጮች ገለጹ። ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትነት 22 እጩዎች ለውድድር ከቀረቡ በኋላ ዘጠኙ ለሁለተኛ ዙር ማለፋቸውን ለማወቅ ተችሏል። በሕወሃት በኩል…
ተቃውሞዎች ሲደረጉ ዋሉ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 25/2010)በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች ተቃውሞዎች ሲደረጉ መዋላቸው ተገለጸ። የኢህአዴግ መግለጫ ቅዳሜ ከወጣና ዛሬም የእስረኞች እንደሚፈቱ ከተገለጸ በኋላም የህዝብ ተቃውሞ የቀጠለ መሆኑ ታውቋል። በምዕራብ አርሲና በምዕራብ ሸዋ ከፍተኛ ውጥረት እንዳለ ተሰምቷል። በአዳማ ጎሮ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የተቃውሞ…