ስለብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ በጥቂቱ፤ “ቤተ ክርስቲያንን ለመጠበቅ በአንድ ዕለት የተቀባንበት ነባር የመነሻ ታሪክ አለን”/ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ/

“በተሠየሙበት ሰማዕቱ መርቆሬዎስ በዓል ቀን መመለሳቸው፣ትልቅ የታሪክ መጋጠም ነው፤” በሢመተ ጵጵስና፣ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጋራ በአንድ ዕለት የተቀቡ አባቶች ናቸው፤ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል፣በልዩ ልዩ መንፈሳዊ ሥራ አብረው አገልግለዋል፤ ዛሬም፣በዕርቀ ሰላሙ ስምምነት መሠረት፣ በእኩል የአባትነት ክብር በየድርሻቸው ያገለግላሉ፤…

ጉዳያችን / Gudayachn ሐምሌ 25/2010 ዓም (ኦገስት 1/2018 ዓም) የኢ/ኦ/ተ/ ቤተ ክርስቲያን የሲኖዶስ አንድነቷን በመጪው ቅዳሜ ሐምሌ 28፣2010 ዓም በሚሊንየም አዳራሽ በይፋ ታውጃለች።በዝግጅቱ ላይ ከሀያ አምስት ሺህ በላይ ምእመናን፣የቤተ ክርስቲያኒቱ አባቶች፣ሊቃውንት፣ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና ዲፕሎማቶች እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል። አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ…

በኩር፤ ሐምሌ 23 ቀን 2010 ዓም አማራን የሚያገልና የሚጨቁን የፌዴራሊዝም አተገባበር ነው የነበረው!! ዶክተር ሲሳይ መንግሥቴ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግና አስተዳደር መምህር ናቸው:: በሰብዓዊ መብት ዙሪያም የረዳት ፕሮፌሰርነት ማዕረግ አላቸው:: ዶክተር ሲሳይ በአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ በምክትል ሀላፊነት ያገለገሉ ሲሆን…

እንደግፍ የዐማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ዉስጥ አደረጃጀቱን ወረዳዎች ድረስ በመዘርጋት ዉጤታማ ስራ እያካሄደ ያለ ድርጅት ነዉ፡፡ በተለያዩ ከተሞች ባካሄዳቸዉ ዉይይትም የመላዉአማራ ህዝብን ቀልብ መግዛት ችለዋል፡፡ አብን ከአባላት የአባልነት መመዝገቢያና መዋጮ መሰብሰብ እንዲሁም የአገር ዉስጥ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም…

(አብነት) ሐምሌ 25/2010 አማራ መገናኛ ብዙሀን ላይ በጃዊ ተፈጥሮ ነበር በተባለ ግድያ ጉዳይ ያገኘሁትን የሕዝብ አስተያየት በመጥቀስ በአማራውና ብአዴን መካከል ያለውን የማይታረቅ ልዩነት ላመላክታችሁ። የጎጃም ማር እንዲህ ብሎዋል፦ ”ለ27 ዓመት አማራው ሲገደል የታባክ ነበርክ? ለነገሩ ለንጉሱ ጥላሁንና ለነገዱ የሚያሽቃብጥ አማራ…
Ex-Ethiopian dictator Mengistu meets former leader in Harare

By ELIAS MESERET, ASSOCIATED PRESS The former Ethiopian dictator Colonel Mengistu Hailemariam has met with Ethiopia’s former Prime Minister Hailemariam Desalegn in Zimbabwe’s capital Harare on Wednesday. The surprise meeting between Hailemariam, who was Ethiopia’s Prime Minister until he resigned in April…
Ethiopia’s exiled patriarch Bishop Merkorios returns

Bishop Merkorios was perceived to represent the diaspora and opposition in exile The exiled patriarch of Ethiopia’s powerful Orthodox Church, Bishop Merkorios, has returned home to the capital, Addis Ababa, after 27 years. Ethiopia’s reformist Prime Minister Abiy Ahmed met…

ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው፤ የራዕይ ኢትዮጵያ ፕሬዚደንት የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን የዩናይትድ ስቴትስ ጉዞ፣ የሴቶች ውክልናና ተሳትፎ ጎልቶ ያለመታየት ጉዳይና የራዕይ ኢትዮጵያን ሚና አንስተው ይናገራሉ።

“መሆን አለመሆን የሚለውን የሼክስፒርን ሃምሌት አልኩለት። በጣም በጣም ደስ አለው። የመጀመሪያውን ስክሪፕት ሰጠኝ። መሪ ተዋናይ ሆኜ እንድጫወት መረጠኝ፤ ሺ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ስምንት። መድረኩ ላይ እንደ ሌላ ሰው፤ እንደ ወጋየሁ ለመሆን በምሞክርበት ጊዜ ተናገረኝ። ያኔ ነው ያቃናኝ። ወደ ራሴ የመለሰኝ።”…

በአማራ ክልል አዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ጃዊ ወረዳ ፈንድቃ ከተማ ጣና በለስ የስኳር ልማት ፕሮጀክ ሰራተኞች እሁድ ዕለት ጥቃት ተፈፅሞ ሦስት ሰዎች ከተገደሉና ሌላ አንድ ሰው ላይ ከባድ ጉዳት እንደደረሰ የክልሉ መንግሥትና ለደኅንነታቸው የሰጉ ምስክሮች ተናገሩ።