የህወሃት ፍጹም ታማኝ ነበር። በተለያዩ ሃላፊነቶች በህጻናት፣ በወንድሞቹ፣ በእህቶቹ፣ በእናቶቹ፣ በአባቶቹ አጠቃላይ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በሰራው ወንጀል በህግ ይፈለጋል፣ በህግ የሚፈልጉት ኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆኑ ዓለም አቀፍ የፍትህና የመብት ተሟጋቾች ናቸው። ህወሃትን ክዶ በስደት ከሚገኝበት አገር እጁን እንዲሰጥ ጥሪ ቀርቦለታል። ይህ…

አባቶች “ሥራ ለሠሪው እሾህ ለአጣሪው” እንዲሉ ኢትዮጵያውያንን ከፋፍሎ ለመግዛት ዘረኝነትን ፖሊሲው ያደረገው ህወሃት ለሃያሰባት ዓመት ኮትኩቶና ውሃ እያጠታ ያሳደገው ዘረኝነት ወይም የጎሰኝነት ገመድ አንገቱ ላይ ተጠምጥሞ መተንፈሻ እያሳጣው ነው። ሰው በሰውነቱ ከዚያም ዝቅ ሲል በዜግነቱ ወይም በኢትዮጵያዊነቱ መከበር ሲኖርበት፣ ህዝቡን…

(ኢሳት ዜና–ታህሳስ 3/2010) በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተጀመረው ተቃውሞ መቀጠሉ ታወቀ።በወልዲያ፣ በጎንደር፣ በባህርዳርና በደብረታቦር ዩኒቨርስቲዎች የተማሪዎች ተቃውሞ በመካሄድ ላይ ነው፡፡የአጋዚ ሰራዊት በዩኒቨርስቲዎቹ ግቢ በመግባት ተማሪዎችን በመደብደብ ላይ መሆኑንም የሚደርሱን መረጃዎች ያመለክታሉ።በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሻምቡ ግቢ ሁለት ተማሪዎች ተገድለዋል። በአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪው የአቋም መግለጫ…

(ኢሳት ዜና–ታህሳስ 3/2010) በኢትዮጵያ የሕወሃት አገዛዝ ከስልጣን እንዲወርድ የሚካሄደው ተቃውሞ በተለያዩ ከተሞች መቀጠሉ ተነገረ። በሀገሪቱ የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎች በመገደላቸው ተቃውሞው በተለያዩ ከተሞች እንዲባባስ ምክንያት ሆኗል። የሕወሃት አጋዚ ወታደሮች ተቃውሞዎቹን ለመቆጣጠር እንደተሳናቸውም ምንጮቻችን ገልጸዋል። በቋንቋና ብሔር ላይ የተመሰረተው የሕወሃት ፌደራሊዝም ውጤቱ…
በስደተኞች ጉዳይ የአውሮፓ መንግስታት ተባባሪዎች ናቸው በሚል ተከሰሱ

(ኢሳት ዜና–ታህሳስ 3/2010) አምንስቲ ኢንተርናሽናል በሊቢያ በአፍሪካ ስደተኞች ላይ እየተካሄደ ላለው ሰቆቃ የአውሮፓ መንግስታት ተባባሪዎች ናቸው ሲል ከሰሰ። የሰብአዊ መብት ድርጅቱ ዛሬ ባወጣው ሪፖርት የአውሮፓ መንግስታት በስደተኞቹ ላይ ለሚፈጸመው ሰቆቃ በተግባር ተሳታፊ ናቸው ብሏል። አምንስቲ ኢንተርናሽናል እንዳወጣው ሪፖርት ከሆነ የአውሮፓ…
የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ የቀድሞ አመራሮቹን እያሳተፈ ነው ተባለ

(ኢሳት ዜና–ታህሳስ 3/2010) በኢትዮጵያ የተከሰተው ቀውስ ተባብሶ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት ስብሰባ የተቀመጠው የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ የቀድሞ አመራሮቹን ማሳተፉ ታወቀ። በቅርቡ በሕወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ላይ የተጀመረውና በኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ላይም የቀጠለው የቀድሞ አመራሮችን የማሳተፍ ርምጃ በመተካካት ስም ከሂደቱ የወጡትን ይበልጥ ተዋናይ…
በመላው አለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አደባባይ በመውጣት ድምጻቸውን አሰሙ

(ኢሳት ዜና –ታህሳስ 3/2010) በሊቢያ በጥቁር አፍሪካውያን በተለይም በኢትዮጵያውያን ላይ እየተፈጸመ ያለው የባሪያ ንግድ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መቆም አለበት ሲሉ በመላው አለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አደባባይ በመውጣት ድምጻቸውን አሰሙ። በግሎባል አሊያንስና በሌሎች ሲቪክ ድርጅቶች አስተባባሪነት በተካሄደው በዚህ ሰልፍ ለኢትዮጵያውያኑ ስደትም ሆነ…

አክሱም ዩኒቨርሲቲ አክሱም ዩኒቨርሲቲ በየግማሽ ቀኑ ሲነሳና ሲበርድ ነው የሰነበተው። በካፌ ሰዓት ብዙ ጊዜ ድንጋይ ይወረወራል። ማምሻውን በራት ሰዓት በተፈጠረው ብጥብጥ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባትና መውጣት አይቻልም ነበር። በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ትምህርታቸውን አቋርጠው ወደ ቤተሰቦቻቸው ቢሔዱም እስካሁን መውጣት የሚፈልጉ ከሁለት ሺህ…

በአዲግራት ዩኒቨርስቲ ውስጥ በነበረው ግጭት ከተገደሉት መካከል የ3 ተማሪዎች አስከሬን ዛሬ ማታ ባህርዳር ይገባል መረጃ ኢሳት !! በአዲግራት ዩኒቨርስቲ ውስጥ በነበረው ግጭት ከተገደሉት መካከል የ3 ተማሪዎች አስከሬን ዛሬ ማታ ባህርዳር ይገባል ተብሎ እየተጠበቀ ነው። በአዲግራት ዩኒቨርስቲ በተከሰተው ዘርን ትኩረት ባደረገው…
በደብረታቦር ዩኒቨርስቲ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ

(ኢሳት ዜና–ታህሳስ 2/2010) በደብረታቦር ዩኒቨርስቲ ተቃውሞ መቀስቀሱ ተሰማ። በግቢው ውስጥ የእሳት ቃጠሎ መነሳቱም ተሰምቷል።–የቅስቀሳ ወረቀት በመበተን ላይ መሆኑም ታውቋል። በአዲግራት ዩኒቨርስቲ ሁለት ተማሪዎች መገደላቸውን ተከትሎ በአማራ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ግጭት ተቀስቅሷል። በወልዲያ ዩኒቨርስቲ በተነሳ ግጭት በትንሹ 4ተማሪዎች ተገድለዋል። በጎንደር…
በጨለንቆ በትንሹ ስድስት ሰዎች ተገደሉ

(ኢሳት ዜና–ታህሳስ 2/2010) በሀረርጌ ጨለንቆ ዛሬ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ በትንሹ ስድስት ሰዎች መገደላቸው ታወቀ። በኢትዮጵያ ሶማሌ እና ኦሮምያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢም በተነሳ ግጭት ከ7 ያላነሱ ሰዎች ሲገደሉ፣ ከ14 ያላነሱ ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የኢሳት ምንጮች ከስፍራው መረጃ አድርሰውናል።ለተቃውሞ መነሻ የሆነው ደግሞ ላለፉት…
ሳውዲ ሲኒማ ቤቶች እንዲከፈቱ ፈቀደች

(ኢሳት ዜና–ታህሳስ 2/2010) ሳውዲ አረቢያ ከ35 አመታት እገዳ በኋላ ሲኒማ ቤቶች በሀገሪቱ እንዲከፈቱ ፈቀደች። የሀገሪቱ ባህልና ማስታወቂያ ሚኒስቴር ሲኒማ ለመክፈት የሚያስችል ፍቃድ ዛሬ መስጠት ጀምሯል። ባለፈው ሰኔ አልጋ ወራሽነቱን የተቆናጠጡት መሐመድ ቢን ሳልማን በሳውዲ የተለያዩ ለውጦችን ለማድረግ በመንቀሳቀስ ላይ ሲሆኑ…

(ኢሳት ዜና–ታህሳስ 2/2010) የምግብ ነክ ሸቀጦች የዋጋ ግሽበት ወደ 18 ነጥብ 1 በመቶ ማሻቀቡን የማዕከላዊ ስታቲትክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። የተጠናቀቀው ህዳር ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 13 ነጥብ 6 በመቶ እንደነበርም የኤጀንሲው መረጃ አመልክቷል። በኢትዮጵያ ያለው የኑሮ ውድነት በቃላት መግለጽ የማይቻልበት ደረጃ…

(ኢሳት ዜና–ታህሳስ 2/2010) ፎቶ ፋይል የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በስብሰባ መወጠሩ ተሰማ። ሕወሃት በአቶ አባይ ወልዱና ወይዘሮ አዜብ መስፍን ምትክ አቶ ጌታቸው ረዳንና ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂምን እንዲሳተፉ ማድረጉ ታውቋል። የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አቶ ድሪባ…

(ኢሳት ዜና–ታህሳስ 2/2010) ለገደንቢ ወርቅ ማምረቻ በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ያመጣው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶች ተባብሰው መቀጠላቸውን ቢቢሲ ገለጸ። ኩባንያው ወርቁን ለማጽዳት የሚጠቀምበት “ሳናይድ”የተባለው ኬሚካል የልብ፣የአእምሮና የነርቭ ህመሞችን እንደሚያስከትል ሙያተኞቹ ገልጸዋል። ሜድሮክ ወርቅ ማዕድን ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለገደንቢ ወርቅ ማምረቻ በአካባቢው…