የአማራና የኦሮሞ ተወላጆች ወደ ሃዋሳና አዲስ አበባ እየሄዱ ነው

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 25/2010)  በደቡብ ክልል ጌዲዮ ዞን የአማራና የኦሮሞ ተወላጆች አካባቢውን እየለቀቁ ወደ ሃዋሳና አዲስ አበባ እየሄዱ መሆናቸው ተነገረ። በአካባቢው ሃብትና ንብረት አፍርተው ይኖሩ የነበሩ የአማራና የኦሮሞ ተወላጆች ስፍራውን ለመልቀቅ የተገደዱት በጌዲዮ ተወላጅ አመራሮች ጫና እየደረገባቸው በመሆኑ ነው ሲሉ የኢሳት…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 25/2010) በወልዲያ ትላንት የተጀመረው የህዝብ ተቃውሞ ወደ ሌሎች አካባቢዎች መዛመቱን ተከትሎ የህወሃት መንግስት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወታደር በየከተሞቹ ማስገባቱ ተገለጸ። በወልዲያ፣ ሀይቅ፣ ቆቦ መውጪያና መግቢያ ላይ በርካታ ወታደሮች የሚገኙ ሲሆን የሚወጣና የሚገባ ተሽከርካሪ እያስቆሙ እንደሚፈትሹ የደረሰን መረጃ አመልክቷል።…
አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ የበላይነት የለም አሉ

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 25/2010) የሕወሃት ስራ አስፈጻሚ በመሆን በቅርቡ የተመረጡት የቀድሞው የኮሚኒኬሽን ጽህፈት ቤት ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ የበላይነት የሚባል ነገር የለም ሲሉ አስተባበሉ። አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ የበላይነት አለ ማለት ልጆችን አያ ጅቦ መጣብህ እያሉ እንደማስፈራራት ይቆጠራልም ብለዋል። የአማራና…
የሱዳን ወታደሮች ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ገቡ

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 25/2010) የሱዳን ወታደሮች 40 ኪሎ ሜትር ያህል ድንበር ጥሰው ወደ ኢትዮጵያ ክልል በመግባት ሰብል ማቃጠላቸውን የኢሳት ምንጮች አጋለጡ። የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት ከሆነ ወታደሮቹ በምዕራብ አርማጭሆ አብርሃ ጅራ ኮርመር እስከሚባል አካባቢ ዘልቀው መግባታቸው ታውቋል። አሰሪ የተባለውን የኢትዮጵያ መሬት መቆጣጠራቸውንም…
ዜግነታቸው ለጊዜው ያልታወቀ ጎብኚ ተገደሉ

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 25/2010) በኢትዮጵያ አፋር ክልል ማንነታቸውና ዜግነታቸው ለጊዜው ያልታወቀ ጎብኚ ተገደሉ። ጎብኚውን ሲያዘዋውር የነበርው ሹፌርም መገደሉ ታውቋል። የኢሳት ምንጮች ከስፍራው እንደገለጹት ዛሬ በአፋር ክልል ኤርታሌ በተባለው ወረዳ የተገደሉት ጎብኚ ወደ ኤርታሌ እሳተ ጎመራ በመጓዝ ላይ ነበሩ። ወደ አካባቢው ሰርገው…

በሀብቶም ገብረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያችን ላለፉት ሦስትና አራት አመታት ፖለቲካዊ ቀውስ ውስጥ እንደሆነች ይታወቃል፡፡ አገሪቱን የሚያስተዳድረው ኢሕአዴግም በዚህ ባለንበት ጊዜመንታ መንገድ ላይ ቆሞ የትኛውን መምረጥ እንዳለበት ግራ ተጋብቶ እያየነው ነው፡፡ ግንባሩ የሚመርጠው መንገድ የአገራችንንና የሕዝባችንን መፃዒ ዕጣ ፈንታ የሚወስን ነው፡፡ ስለነዚህ…

The Honorable Fayez Seraj,Prime Minister, Libya’s Government of National Accord (GNA)Tripoli, Libya. Via email ambassador@embassyoflibyadc.com Re: Modern Slavery in Libya and the Plight of Ethiopians. Honorable Prime Minister,  The Consortium of Ethiopian Civic Society Organizations (TIBIBIR) is a coalition of…

ከኣስገደ ገብረስላሴ (መቀለ ) የህወሓት የ5 ሳምንት ግምገማ ውጤቱ የኣንድ ቤተሰብ እና የኣንድ መንደር ሙሶኞች የስልጣን ስብስብ የመዘበሩት ሀብት ዋስትና እንደሚሰጥ ኣድር ሰርተውት ወጡ ። ኣንድ ኣንድ የዋሆች ወገኖች ኣባይ ወልዱ ኣንድ ደረጃ ዝቅ ማለቱ ደብረጽዮንና ፈትለወርቅ ( ሞጆሪኖ )ኣንድ…

(ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው) ማሳሰቢያ፦ ይሄ ጽሑፍ የሚመለከተው ይሄንን ነውረኛ ተግባር የፈጸሙትንና አስቀድሞም ሲፈጽሙ የነበሩትን በኦሮሞ ሕዝብ ስም የሚነግዱትን ቅጥረኛ ኦነጋውያንን እንጅ የኦሮሞን ሕዝብ አይደለም። መቸስ ይሄንን የጥፋት ተግባር ምን ብየ እንደምገልጸው አላውቅም! ሉተራውያን ጀርመኖች ገና ዛሬ አይደለም ኦሮሞዎችን መጠቀሚያ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 22/2010) በኦሮሚያ ክልል ያሉ አንዳንድ ዩኒቨርስቲዎች በመከላከያ ሃይል እንዲጠበቁ መደረጉ ተሰማ። የፖሊስ ሃይሉን ገሸሽ ያደረገ ይህ ተግባር ምናልባትም አመጽ እያሰማ ያለውን ህዝብ በሃይል ለማፈን የተቀነባበረ ሴራ መኖሩን እንደሚያሳይ ምንጮች ገልጸዋል። በክልሉ የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችም ግቢዎቻቸውን እየለቀቁ…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 22/2010) የፕሬዝዳንት ትራምፕ የቀድሞ የብሔራዊ ጸጥታ አማካሪ ማይክል ፍሌን ዛሬ በፍርድ ቤት ጥፋተኝነታቸውን አመኑ። ማይክል ፍሌን በፍርድ ቤት ቀርበው የሀገሪቱ የፌደራል ምርመራ ቢሮ/ኤፍ ቢ አይ/ ጉዳዩን በተመለከተ ባደረገላቸው ምርመራ መዋሸታቸውን አምነዋል። የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀድሞ የብሔራዊ ጸጥታ አማካሪ…
ጋዜጠኛ ሳሙኤል ፈረንጅ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 22/2010)  በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን በጋዜጠኝነትና በስራ አስኪያጅነት ለረጅም አመታት ያገለገለው ጋዜጠኛ ሳሙኤል ፈረንጅ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ሳሙኤል ፈረንጅ ከጋዜጠኝነቱ ሌላ በተለያዩ የመንግስት ተቋማት በተለያዩ የሃላፊነት ቦታዎች ላይ ማገልገሉ ታውቋል። አቶ ሳሙኤል ፈረንጅ በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በጋዜጠኝነትና…

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 22/2010) የ104 ዓመት አዛውንት ሴት በእስር ቤት በድብደባ ተገደሉ። በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ በሚገኝ እስር ቤት ባለፈው ረቡዕ የታሰሩት ወ/ሮ አምባሮ ሺክህ ዳይብ በደረሰባቸው ድብደባ ህይወታቸው አልፎ ዛሬ አስከሬናቸው ለቤተሰብ መሰጠቱን ለማወቅ ተችሏል። የእሳቸው ልጅ የ83 ዓመቱ አዛውንት አሊ…
በቱርክ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አታሼ ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱ ትዕዛዝ ተላለፈ

(ኢሳት ዜና– ሕዳር 22/2010) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቱርክ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አታሼ ሰክረው በፈጠሩት ችግር ምክንያት ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱ ትዕዛዝ አስተላለፈ። ዲፕሎማቱ ተስፋኪሮስ ሃይሉ ገብረማርያም ባለፈው ቅዳሜ በስካር መንፈስ መኪና ሲያሽከረክሩ ካደረሱት ተደራራቢ የትራፊክ አደጋ ጋር በተያያዘ ፖሊስ ሲያስቆማቸው…

“ስደት ይብቃ!” የስደትን አስከፊነትና በወገኖቻችን እየደረሰ ያለቀውን ሰቆቃ እንደ አዲስ እናየው ዘንድ በአረባዊቷ አፍሪካ ሀገረ በሊቢያ የሚፈጸመውን ግፍ እያየን ነው በታላቅ ክብርና ሞገስ የሚታወቀው ወገኔ ዛሬ ክብሩ ቀርቶ ለሽያጭ በደረሰ የግፍ ቀንበር ተጭኖበታል … ውርደት አንገታችን አስደፍቶናል፣ ከሰው ተራ አውጥቶናል!…