በኢራቅ እስከ 11 ሺ የሚደርሱ ንጹሃን ዜጎች መገደላቸው ይፋ ሆነ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 11/2010) በኢራቅ በአይሲስ ተይዛ የነበረችውን ሞሱል ለማስለቀቅ በተደረገ ፍልሚያ እስከ 11 ሺ የሚደርሱ ንጹሃን ዜጎች መገደላቸውን የአሶሼትድ ፕሬስ የምርመራ ሪፖርት ይፋ አደረገ። ይህ አሃዝ ከዚህ በፊት ሲነገር ከነበረው በ10 እጥፍ እንደሚልቅም ታውቋል። በአሜሪካ የሚመራው ጥምር ጦር በኢራቅ ወታደራዊ…
ማይክ ኮፍማን የራሱን ህዝብ የሚያሸብር መንግስት የኛ አጋር አይሆንም አሉ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 11/2010) የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ማይክ ኮፍማን የራሱን ህዝብ የሚያሸብር መንግስት የአሜሪካ አጋር መሆን አይገባውም ሲሉ ተናገሩ። ኮፍማን ይህንን ያሉት በአሜሪካ የኮሎራዶ ግዛት ዋና ከተማ በሆነችው ዴንቨር ባለፈው ቅዳሜ ኤች አር 128 በመባል የሚታወቀውን ረቂቅ ህግ አስመልክቶ በተዘጋጀው ሕዝባዊ…
የሱዳን ጦር የሀገራችንን ድንበር መጣሱ አለም አቀፍ ሕግን የሚጻረር ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ታሕሳስ 11/2010) የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የሱዳን ጦር የሀገራችንን ድንበር በመጣስ በቅርቡ የፈጸመው ወረራ አለም አቀፍ ሕግን የሚጻረር ነው ሲል ለፕሬዝዳንት አልበሽር በጻፈው ደብዳቤ አሳሰበ። የሱዳን ጦር የኢትዮጵያን ድንበር በአስቸኳይ ለቆ እንዲወጣም ኮሚቴው ጥሪ አቅርቧል። የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ…
የትግራይ ተወላጆች ማህበር የሀዘን መግለጫ አወጣ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 11/ 2010) ካለፉት ሁለት ዓመታት ጀምሮ በመላው ሀገሪቱ በርካታ ዜጎች ሲገደሉ ድምጹን ያላሰማውና በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው የትግራይ ተወላጆች ማህበር በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ለተገደሉ ዜጎች የሀዘን መግለጫ ማውጣቱ ተሰማ። በርካታ ኢትዮጵያውያን በመከላከያ ሰራዊት፣ በፊደራል ፖሊስና በልዩ ሃይል ፓሊስ ሲገደሉ…
ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት ተስማሙ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 11/2010) በሐገር ቤት የሚንቀሳቀሱ ሁለት ፓርቲዎችና በውጭ ሀገር የሚገኙ የተቃዋሚዎች ስብሰባ በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን ገለጹ። ሰማያዊ ፓርቲ እንዲሁም መኢአድና ሸንጎ በዋሽንግተን ዲሲ በሳምንቱ መጨረሻ ባካሄዱት ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ እንዳስታወቁት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን አስታውቀዋል። ሁለቱ የሀገር…
ተቃውሞው ዛሬም ቀጥሎ መዋሉ ተገለጸ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 11/2010) በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ዛሬ ተቃውሞ መካሄዱ ተገለጸ። በዱከም የቻይና የኢንዱስትሪ ዞን መመስረትን በመቃወም ሰልፍ ተካሄዷል። መቱ ለሶስተኛ ቀን ተቃውሞ ተደርጎባታል። በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ግጭት መፈጠሩም ታውቋል። በድሬዳው ዩኒቨርስቲ ዛሬ ግጭት መፈጠሩን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ባለፈው ሰኞ በርካታ…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 10/2010) በ8 ጉዳዮች በሽብር ወንጀል በእንግሊዝ መንግስት የተከሰሱት ታዋቂው ምሁርና ፖለቲከኛ ዶክተር ታደሰ ብሩ በተከሰሱባቸው ሁሉም ጉዳዮች ነጻ ተባሉ። ጉዳዩን ሲከታተል የነበረው የሀገሪቱ ፍርድ ቤት በሕዝብ በተመረጠ ዳኝነት/ጁሪ/ ዶክተር ታደሰ ብሩን በሙሉ ድምጽ ነጻ ናቸው ብሏል። ዶክተር ታደሰ…
የሶማሌ ክልል ተወላጆች ለከፍተኛ አደጋ መጋለጣቸው ተገለጸ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 10/2010) ፋይል ከ5ሺህ በላይ የሶማሌ ክልል ተወላጆች በምዕራብ ሀረርጌ ዞን በተለያዩ ቀበሌዎች ውስጥ ያለውሃና ምግብ በመቆየታቸው ለከፍተኛ አደጋ መጋለጣቸው ተገለጸ። ሰሞኑን ከተከሰተው ግጭት ጋር በተያያዘ የስልክም ሆነ የትራንስፖርት ግንኙነት ተቋርጧል። አስቸኳይ ድጋፍ ካልደረሰላቸው ዕልቂት ሊከሰት እንደሚችል በማስጠንቀቅ የሶማሌ…
ሳውዳረቢያ የተተኮሰባትን ባሊስቲክ ሚሳኤል አመከነች

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 10/2010) ሳውዳረቢያ ከሃውቲ አማጽያን የተተኮሰባትን ባሊስቲክ ሚሳኤል ሪያድ አቅራቢያ ማምከኗን አስታወቀች። የሃውቲው አል ማሲራህ ቴሌቪዥን እንዳለው በአማጽያኑ የተተኮሰው ሚሳኤል በአል-ያማማ ቤተመንግስት በስብሰባ ላይ የነበሩ የሳውዲ መሪዎችን ኢላማ ያደረገ ነበር። ሳውዳረቢያና አሜሪካ ኢራን የሃውቲ አማጽያንን ሚሳኤል ታስታጥቃለች ሲሉ ይከሳሉ።…
በሃይማኖት አባቶች ስም እንቅስቃሴ ተጀመረ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 10/2010) በኢትዮጵያ የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ በተለይም በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የመከላከያ ሰራዊት ጣልቃ እንዲገባ በሃይማኖት አባቶች ስም እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ መሆኑ ታወቀ። የኢሳት ምንጮች ከአዲስ አበባ እንደገለጹት የመከላከያ ሰራዊት ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ያለ ክልሉ ፈቃድ እንዲገባ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ…
አቶ አባዱላ ገመዳ ቅሬታቸውን አሰሙ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 10/2010) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤነት በገዛ ፈቃዳቸው ለመልቀቅ ያመለከቱት አቶ አባዱላ ገመዳ በኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባ ላይ ቅሬታቸውን ማቅረባቸው ተሰማ። አቶ አባዱላ በእኔም ሆነ በድርጅቴ ኦሕዴድ ላይ የተፈጠረው ችግር በኢሕአዴግም ሆነ በመንግስት መዋቅሮች ውስጥ የሕወሃት የበላይነት…

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 10/2010) በኦሮሚያ ክልል ከያቤሎ እስከ ሞያሌ መስመር በመከላከያ ሰራዊት 7 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ። በአከባቢው ባሉ ወረዳዎች ግጭት ተፈጥሯል። መንገዶች መዘጋታቸው ታውቋል። በመቱ፣ በነቀምት፣ በደምቢዶሎ፣ በዋደራ፣ በሻኪሶና በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች ዛሬ ተቃውሞች ተካሂደዋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግጭት…
በሚሊሺያ ሰራዊትና በፌደራል ፖሊስ ጥብቅ ፍተሻ ተጀመረ

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 10/2010) በአማራ ክልል በጎጃምና ጎንደር መስመር ዋና ዋና መንገዶች ላይ በሚሊሺያ ሰራዊትና በፌደራል ፖሊስ ጥብቅ ፍተሻና ጥበቃ መጀመሩ ተገለጸ። የህዝብ ንቅናቄ በተፈጠሩባቸው ከተሞች የመከላከያ ሰራዊት በብዛት መግባቱ ተገልጿል። በዩኒቨርስቲዎች አሁንም ትምህርት አልተጀመረም። በአፋር፣ ጋምቤላና አሶሳ ዩኒቨርስቲዎች ለተማሪዎች የንብረት…
”ትግራይ በእውቀት እስክትራመድ..“

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ( ኢንሳ) ሃላፊ ሜ/ር ጄኔራል ተክለብርሃን ወልዳረጋይ ወራይና ከተባለ መጽሄት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ስለትግራይ እና ስለ ህዝቡ ብዙ ነገሮችን ተናግረዋል። ህወሃት የትግራይን ፖሊሲ የቀረጸው “የሰው አስተሳሰብን መሰረት አድርጎ ነው” የሚሉት ጄኔራሉ፣ የትግራይ ህዝብ ከተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ…

(ቬሮኒካ መላኩ) ኦህዴድ ወያኔ እና ኦህዴድ የጨዋታ ሜዳው ላይ ተፋጠዋል! ብአዴን እና ደህዴን አሁን ባለው ሁኔታ ጆከር ናቸው ቲም ለማ ወደ ስልጣን የመጣው በቅርቡ በመሆኑ ከወያኔ ጋር የለየለት open conflict ውስጥ መግባት አልፈለገም። የራሱን ኃይል ለማደራጀት የተወሰነ ግዜ እንደፈለገ ግልፅ…