ትራምፕ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው ተባለ

ትራምፕ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው ተባለ ። ጉብኝታቸው የዓባይን ግድብ ለማስቆም ወይንም የግድቡን ጥራትና የውሐ ብዛት ለማውረድ ጫና መፍጠር እንደሆነ ተገምቷል። ኢትዮጵያ በትራምፕ ከተጎበኘት ከ አፍሪካ ብቸኛዋ ትራምፕን ያስተናገደች አገር ትሆናለች ሲል ዘገባው ጠቁሟል። በቅርቡ በአሜሪካን አገር የኢትዮጵያን የግብጽንና የሱዳንን የውጩ…

አገርኛ ሪፖርት – ዶ/ር አሥራት አፀደወይን – የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ዘንድሮ ዩኒቨርሲቲው የሚቀበላቸው አዲስ ተማሪዎች የቤተሰብ ርቀትና የባይተዋርነት ስሜት እንዳያድርባቸው አስቦ በግብር ላይ ስለሚያውለው የቤተሰብ ፕሮጄት ፋይዳዎች ይናገራሉ።  

አገርኛ ሪፖርት – የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከዓመት ከመንፈቅ በላይ ያስጠናው የጤና ፖሊሲ ሁሉን አቀፍ የጤና ተደራሽነትን (Universal Health Coverage) በማካተቱና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ልዩ አማካሪ  አቶ ጌታቸው ተሾመ ጋር ተነጋግሯል።

ከጥቃቱ ጋር በተያያዘ 70 ተጠርጣሪዎች መያዣ ወጥቶባቸው 31ዱ በቁጥጥር ስር ውለዋል የ147 ሰዎችን ቃል መቀበል ተችሏል የ22 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሂሳብ ታግዷል ወንጀሉን ከሚያዚያ ወር 2011 ዓ.ም ጀምሮ ለመፈፀም ዝግጅት ሲደረግ ቆይቷል ጥቃቱ በብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ መሪነት የተፈጸመ ነው ከጉዳዩ…

$bp(“Brid_169490_1”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/11/orthodox-breaking.mp4”, name: “በምስራቅ ሐረርጌ አብያተ ክርስትያናትና የምእመናን ቤቶች በጽንፈኞች ተቃጠሉ ተዘረፉ ሲል የቤተክርስቲያኗ ቴሌቭዥን ገለጸ”, image:”https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/11/orthodox.jpg”}, “width”:”550″,”height”:”309″});

በመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እየታዩ ያሉ የግጭት አዝማማያዎች ሚዲያዎችን ጭምር በመጠቀም የተፈጠሩ መሆናቸው ተገለፀ፡፡ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ላይ የደረሰው ጥቃት ተማሪ ባልሆኑና በሆኑ ግለሰቦች የተቀነባበረ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ችግር በማነሳሳት የተጠረጠሩ በቁጥጥር ሥር እየዋሉ ናቸው፡፡ ሰሞኑን በተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ የተከሰተውን…

የደቡብ ሱድን መሪዎች እስከ ትላንት በነበረው ጊዜ ውስጥ እንጠናቀቅ የጊዜ ገደብ ተደርጎበት የነበረው የሽግግር የውህደት መንግሥት ምስረታ ባለመከናወኑ ከሀገሪቱ ጋር የለኝን ግንኙነት እንደገና እገመግማለሁ ብላለች ዩናይትድ ስቴትስ።

በደህንነት መስሪያ ቤት ብቻ በሚቀርብ መረጃ ተጠርጣሪዎችን ለብይን የሚዳርገውን አሰራር በሚያስቀረው አዋጅ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ። ከዚህ በፊት በስራ ላይ የነበረው የፀረ ሽብር ህግ አዋጅ የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ይጥሳል፤ መንግስት ተቃዋሚዎችን ለማሰር ተጠቅሞበታል የሚል ክስ ይቀርብበታል። ከባለፈው ዓመት ጀምሮ ሲሻሻል የቆየው…