Category: Amharic

የነጋዴዎች አድማ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ገዥው ፓርቲ ከየአቅጣጫው በመወጠሩ – የችግሩን ትኩረት አቅጣጫ ማስቀየር አለበት። የተለመደ የፉገራ ካርዳቸውን መዘዝ አድርገው ለዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ሰጡዋቸው። ኦቦ ነገሪ ሌንጮ 34 የመንግስት ባለስልጣናት…
ጠቅላይ ቤተ ክህነት: በንግድና በመኖርያ ቤቶች ኪራይ ከዕጥፍ በላይ ጭማሪ አደረገ፤ ነጋዴዎችና ነዋሪዎች ቅሬታ እያሰሙ ነው

“በአሁኑ ወቅት ያለውን የንግድ እንቅስቃሴ፣ የኑሮ ሁኔታና የሕንፃዎቹን ደረጃ ያገናዘበ አይደለም፤” (ተከራይ ነጋዴዎችና ነዋሪዎች) *** “ለስምንት ዓመታት ተጠንቶ የተደረገና ከመንግሥት ቤቶች፣ ከሪል ስቴቶችና ከግል ቤቶች ያነሰ ጭማሪ ነው፤” “ለካህናትና ሠራተኞች ደመወዝ፣ ለገዳማትና ለአብነት ትምህርት ቤቶች ድጎማ፣ ለዕጓለማውታ ርዳታ እንጅ ለትርፍ…

የፌደራል አቃቤ ህግ የአቶ በቀለ ገርባን የዋስትና ጥያቄ ተቃወመ (በጌታቸው ሺፈራው) የፌደራል አቃቤ ህግ በእነ ጉርሜሳ አያና የክስ መዝገብ በሽብር ተከሶ በብይን ክሱ ወደ ወንጀለኛ መቅጫ የተቀየረለትን የአቶ በቀለ ገርባን የዋስትና ጥያቄ ተቃውሟል፡፡ የፌደራል አቃቤ ህግ ዛሬ ሀምሌ 19/2009 ዓ.ም…
የደብረ ሊባኖስን ታሪክ ማጥፋት፣ ለምን?

‹በአባታችን በዮሐንስ ከማ ዘመን ሃይማኖቱ የቀና ንጉሥ ይስሐቅ(1406-1421) ታላቅ ቤተ ክርስቲያን በእንጨትና በድንጋይ ያንጹ ዘንድ አዘዘ፡፡ ያቺም ቤተ ክርስቲያን ተሠርታ ስትፈጸም ፈረሰች፡፡ ንጉሡም ይህንን ሰምቶ እጅግ አዘነ፡፡ እንዲህ ሲልም ወደ አባ ዮሐንስ ከማ መልእክት ላከ፤‹‹የዚህን ነገር ምክንያት ታውቅ ዘንድ ጸሎት…

አባይ ሚዲያ ዜና ናትናኤል ኃይለማርያም ባለፈዉ ቅዳሜ እነዚሁ ከኢትዮጵያ እስር ቤት የተለቀቁት ቁጥራቸዉ ከ110 በላይ የሆኑት የሶማሊያ እስረኞች መቋዲሾ በሚገኘዉ ኤደን አዲ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ መድረሳቸዉንና ከፍተኛ ባለስልጣናትና ቤተሰቦቻቸዉ በቦታዉ ተገኝተዉ እሰርኞቹን መረከባቸዉን የሶማሌ የአሜሪካ ድምጽ በዘገባዉ እንዳሰፈር ለማወቅ…

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በርካታ መደብሮች ተዘግተዋል በአዲስ አበባ በቀን ገቢ ግምት ሳቢያ ተዘግተው የነበሩ የንግድ መደብሮች ሥራ ጀመሩ፡፡ ሰኞ ሐምሌ 17 ቀን 2009 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በተለይም መርካቶ ውስጥ የሚገኙ የንግድ መደብሮች ተዘግተው መዋላቸው የሚታወስ ሲሆን፣ ሪፖርተር ማክሰኞ ሐምሌ 18…

በስማቸው ይጠሩ የነበሩ መታሰቢያዎች ወደ ቀድሞ መጠሪያቸው እንዲመለሱ ተጠየቀ  በአፍሪካ ኅብረት 29ኛው የመሪዎች ጉባዔ ሐውልታቸው እንዲታነፅ የተወሰነላቸው ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፣ በአሁኑ የአፍሪካ ኅብረት ቅጥር ግቢ ሳይሆን የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (አአድ) በተመሠረተበት የአፍሪካ አዳራሽ (የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን) ፊት ለፊት እንዲቆምላቸው…

በታምሩ ጽጌና በዳዊት እንደሻው ከሕዝብ ለልማት የተሰበሰበ ግብርን ጨምሮ በተለያዩ ሀብቶች ላይ እምነት በማጉደልና በሥልጣን በመባለግ የተጠረጠሩ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ነጋዴዎች ማክሰኞ ሐምሌ 18 ቀን 2009 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ከእነዚህ ተጠርጣሪዎች በተጨማሪ ደላሎችም በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን፣ የመንግሥት ከሙዩኒኬሽን ጉዳዮች…

የኢሕአዴግ ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ከአንድ ወር በላይ የሚፈጅ ግምገማ አዘል ሥልጠና መግባታቸው ታወቀ፡፡ ምንጮች ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ከሚኒስትሮች ጀምሮ በከፍተኛ የመንግሥት የሥልጣን እርከን ላይ የሚገኙ ባለሥልጣናት ይህንን ግምገማ አዘል ሥልጠና እየተካፈሉ ነው፡፡ ከፍተኛ አመራሮቹ እንደዚህ ዓይነት ሰፊ ሥልጠና ከወሰዱ ከአራት ዓመታት…

በዳዊት እንደሻው ከ130 በላይ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የቆሼ የቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ ከተከሰተ አምስት ወራት ቢያስቆጥርም፣ በወቅቱ ከአደጋው ተርፈው ዕገዛ ይደረግላቸዋል ተብለው የነበሩ የአደጋው ተጎጂዎች ቃል የተገባላቸው ድጋፍ በመዘግየቱና ከዚህ በፊት ሲሰጡ የነበሩ ድጋፎች በመቋረጣቸው ችግር ውስጥ መሆናቸውን አስታወቁ፡፡ ሪፖርተር…