Category: Amharic

የህግ የበላይነትን ማስከበር ያለበት ሃይል የኦሮሞ ህዝብን መግደሉ ተቀባይነት የለውም ተባለ

(ኢሳት ዜና–ታህሳስ 4/2010) የህግ የበላይነት ማስከበር ያለበት ሃይል የኦሮሞ ህዝብን መግደሉ ተቀባይነት እንደሌለውና ለህግ እንደሚቀርብ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ገለጹ። ጉዳቱን ያደረሰው ሃይል ማን እንደጠራውና በማን ትዕዛዝ ቦታው ላይ እንደተገኘ አላወቅንም ብለዋል። ሰሞኑን በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ጨለንቆ ከተማ በሕወሃት…

አባይ ሚዲያ ዜናአቢሰሎም ፍሰሃ ለመከላከያ የተያዘው የአመት በጀት በአራተኛው ወሩ በሃገሪቱ የተነሳው ህዝባዊ ተቃውሞ ለማፈን ለሚንቀሳቀሱ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አበልና ጉርሻ በማደል ያለቀ መሆኑን የመረጃ ምንጮቻችን አረጋግጠዋል። ህውሃት በወታደር ሊቆጣጠረው ያልቻለውን የህዝብ አመጽ ለማፈን ይረዱኛል ያላቸውን የትግራይ ወጣቶች አሰልጥኖ ማሰማራቱም…

ኢት-ኢኮኖሚ     ET-ECONOMY                       ክፍል ሁለት ‹‹ዓሳ ምን ቸግሮ አር÷ል በየወንዙ፣ ገና ያበሉሃል መረብን ከያዙ›› ዲጂታል ቴሌቪዥንና ሴት-ቶፕ ቦክስ፣ በኢትዮጵያ 16 በመቶ የኢንተርኔትና 2 በመቶ የቴሌቪዥን ተጠቃሚ! በወያኔ የሳተላይት ቴሌቪዝኖች ተሰብስበዋል፣…

ሁለት የሮይተርስ ጋዜጠኞች፣ የሚያንማር ውስጥ “ምስጢራዊ ሰነዶች ይዘዋል” ተብለው ስለተጠረጠሩ በቁጥጥር ሥር ዋሉ። ዋሺንግተን ዲሲ —  ሁለት የሮይተርስ ጋዜጠኞች፣ የሚያንማር ውስጥ “ምስጢራዊ ሰነዶች ይዘዋል” ተብለው ስለተጠረጠሩ በቁጥጥር ሥር ዋሉ። “ሰነዶቹ በአሁኑ ወቅት እዚያው አገር ከምያንማር ራክሂነ ውስጥ ካለው የፍልሰተኞች ቀውስ…

 በደግ በገርነት ዝናን ያተረፈው፣ ትልቁ መጣፍም ቅዱሱ የሚለው፣ በግ እንኳ መካች ነው ጠላቱ ሲያጠቃው፡፡ ጨፌ ሲጎዘጎዝ ቢላዋ ሲሞረድ፣ እግሩ ተጎትቶ ሲጋደም ለስለት፣ ፈርገጥ ፈርገጥ ብሎ ተነስቶ ከመሬት፣ በእግሮቹ ዓይን ይዝቃል በቁጪት በምሬት፡፡ በሩቁ ሲታየው ቀበሮ ሲመጣ፣ መሆኑን ያውቅና የበጎች ባላንጣ፣…

”የኢትዮጵያ መንግስት“ እና “ኢሃዴግ” የሚባሉ በተግባር የሌሉ ግን ደግሞ ጭምብል ሆነው ለትግራይ ፋሺዝም መደበቂያ በሆኑ መጠሪያዎች ለምን እንጠቀማለን?በውጭ ያሉ ተቃዋሚዎች፤ ሚዲያዎች፤ አክቲቪስቶች ”የኢትዮጵያ መንግስት“ ሲሉ ምን ማለታቸው ነው? ኢትዮጵያን የምትተዳደረው በኢትዮጵያ መንግስት ወይስ በትግራይ ፋሽዝም? የዚህ ጹህፍ አላማ ይህን ያልተገባ…

የኢትዮጵያ የሠብአዊ መብት ፕሮጄክት የተባለዉ ተቋም ከዩናይትድ ስቴትስ እንዳስታወቀዉ የኢትዮጵያ መንግሥት አገልግሎቱን ከማስፋፋት ይልቅ ለመገደብ እና ተጠቃሚዎችን ለመሰለል የሚያወጣዉ ገንዘብም ብዙ ነዉ[…]

“ፓኪስታን ክሽብርተኛነት ጋር ያላት ቁርኝት፣ ዋጋ የሚያስከፍላት ነው” ስትል፣ ዩናይትድ ስቴትስ አስጠነቀቀች። ዋሺንግተን ዲሲ —  የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን ባወጡት ማስጠንቀቂያ፣ ኢስላማባድ አገሯ ላይ እያየለና እየተበራከተ ከመጣው የሽብርተኛ ቡድን ጋር ያላትን ትሥሥር ካላቆመች፣ ድንበሯን እስከማጣት ያደርሳታል ብለዋል። የዩናይትድ ስቴትስ…

የመን ዋና ከተማ ውስጥ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ላይ ዛሬ በተካሄደው የአየር ጥቃት ቢያንስ ሠላሳ ሰዎች ተገደሉ። ዋሺንግተን ዲሲ —  የመን ዋና ከተማ ውስጥ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ላይ ዛሬ በተካሄደው የአየር ጥቃት ቢያንስ ሠላሳ ሰዎች ተገደሉ። ሰንአ ውስጥ ባለው የፖሊስ አካዳሚ…

የአውሮፓ ሕብረት ሀገሮች፣ ከሊብያ የሚነሱ ስደተኞችና ፍልሰተኞች የሜዲትራንያን ባሕር እንዳያቋርጡ በማድረግ፣ ለወከባና ለሰቆቃ እንዲዳረጉ ምክንያት ሆነዋል ሲል፣ የመብት ተሟጋቹ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ። ዋሺንግተን ዲሲ —  የአውሮፓ ሕብረት ሀገሮች፣ ከሊብያ የሚነሱ ስደተኞችና ፍልሰተኞች የሜዲትራንያን ባሕር እንዳያቋርጡ በማድረግ፣ ለወከባና ለሰቆቃ እንዲዳረጉ…

ቻይና ከሰሜን ኮሪያ ጋር ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለመወያየት በዩናይትድ ስቴትሱ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን የቀረበላትን ሃሳብ ተቀበለች፡፡ ዋሺንግተን ዲሲ —  ቻይና ከሰሜን ኮሪያ ጋር ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለመወያየት በዩናይትድ ስቴትሱ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን የቀረበላትን ሃሳብ…

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ኢየሩሳሌምን የእሥራኤል ዋና ከተማ ማድረጋቸውን በመቃወም፣ በእስላማዊው ዓለም የሚገኙ ሃያ ሁለት መሪዎች ኢስታንቡል ውስጥ መሰባሰባቸው ተሰማ። ዋሺንግተን ዲሲ —  የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ኢየሩሳሌምን የእሥራኤል ዋና ከተማ ማድረጋቸውን በመቃወም፣ በእስላማዊው ዓለም የሚገኙ ሃያ ሁለት…

ከስድስት ዓመት በፊት መሠረቱ ተጥሎ በመገንባት ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት፣ የግብፅ መንግሥት ጥያቄ አቅርቦ እንደነበር ታወቀ፡፡ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ አንድ ከፍተኛ ባለሥልጣን ለሪፖርተር እንዳረጋገጡት፣ ግብፅ የህዳሴ[…]

ላለፉት በርካታ ዓመታት የፌዴራል መንግሥት ካቢኔ አባልና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በመሆን እያገለገሉ የሚገኙት ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር)፣ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው እንዲያገለግሉ የክልሉ ፓርቲ ሕወሓት መወሰኑን አንድ ከፍተኛ[…]