Category: Amharic

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉሙሩክ ባለስልጣን የቀን ገቢ ግምት መሠረት ያደረገው አዲሱ የግብር ትመና በህብረተሰቡ ዘንድ ከባድ ቁጣ እየቀሰቀሰ ነው። የቀን ገቢ ግምት መጨመር ጋር በተያያዘ የተነሳው የሥራ ማቆም አድማ በኦሮሚያ ክልል…
ሰበር ዜና – ቀሣጢው የተሐድሶ መናፍቅ መኳንንት ተገኝ ከሐያት ኪዳነ ምሕረት ተባረረ

ወደተወገዘው መናፍቅ አሰግድ ሣህሉ፣ የኑፋቄ ማኅበር በይፋ እንደሚቀላቀል ተጠቁሟል የፀረ ተሐድሶ ጥምረት፣ ለሀገረ ስብከቱ ያደረሰው የቪዲዮ ማስረጃ ወሳኝ ሚና ተጫውቷል በምትኩ፣ የሊቄ ሚካኤሉ የመጽሐፍ መምህር አባ ወ/ገብርኤል ገ/ኢየሱስ፣ ተተክተዋል ርምጃው በሌሎች ግብረ አበሮቹ ላይ እንዲጠናከር በሀገረ ስብከቱ ላይ ግፊቱ ተጠናክሯል…

አባይ ሚዲያ ዜና የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዚግማር ጋብርየል የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን በምታስረው በቱርክ እያንዳንዱ የጀርመን ዜጋ ተመሳሳይ እጣ ሊገጥመው እንደሚችል መግለጻቸውን  ዶች ቬሌ ዘግቧል። የጀርመን እና የቱርክ ውዝግብ ተጠናክሮ ቀጥሏል። ጀርመን ወደ ቱርክ የሚጓዙ ዜጎቿ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ዛሬ አሳስባለች…

ሳዑዲ ኢትዮጵያውያንን እባካችሁ ውጡልኝ አለች BBNበሳዑዲ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሀገሪቱን ለቅቀው እንዲወጡ የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ጠየቀ፡፡ ወረቀት የሌላቸው ስደተኞች ተጠቃልለው እንዲወጡ የአንድ ወር ተጨማሪ ጊዜ የሰጠችው ሳዑዲ፣ ቀኑ ሊጠናቀቅ በተቃረበበት ሰዓት እባካችሁ ውጡልኝ ብላለች፡፡ ትላንትና አዋጁ ከሚመለከታቸው የተለያዩ…
በአማራ ክልል ባለፉት 26 ዓመታት በኃይል ልማቱ ዘርፍ በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል

(የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ ኃይል – ሐምሌ 13/2009) በአማራ ክልል ባለፉት 26 ዓመታት እንደሌሎች የሃገሪቱ ክልሎች ሁሉ በኃይል ልማቱ ዘርፍ በርካታ ተግባራት ተከናውነዋል፡፡ በዚህ ረገድ በተለይም ለኃይል ስርጭቱ ወሳኝ ሚና ያላቸው የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ከተሞችና አካባቢዎች ተገንብተው አገልግሎት በመስጠት…
ሰበር ዜና ፡ በአዲስ አበባ በሰላም ባስ ማቆሚያ የቦንብ ጥቃት ተፈፀመ።

አባይ ሚዲያ ዜና ሱራፌል አስራት በአዲስ አበባ ከተማ ፡ ጎተራ አካባቢ ካለው ከቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት የሚገኘው እና ንብረትነቱ የሕውሀት የሆነው የሰላም ባስ ማቆሚያ ላይ ዛሬ እኩለ ለሊት አካባቢ የቦንብ ጥቃት መድረሱን የአባይ ሚዲያ ምንጮቻችን ከስፍራው ዘግበውልናል። በቦታው…

“ማወቅ የምፈልገው፤ “ማ” ስለ ከትላንት ውስጥ “ምንን” ወይም የትኛውን ክፍል ጠቅሶ ዛሬ ላይ ምን ዓይነት ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ሥርዓት መገንባት ይፈልጋል? ወይም እየገነባ ነው? ምን ዓይነት የአገዛዝ ሥርዓት እንዲቀጥል ይፈልጋል? .. ነገ ምን ዓይነት ሥርዓት እንዲመጣ በመናፈቅ ነው? የሚለው ነው።” ሱራፌል…

“ማንኛዋም የአፍሪካ ሴት ልጅ ስታድግ መሪ የመሆን ብቃት አላት” ሲሉ የማላዊ የቀድሞ ፕሬዚደንት ጆይስ ባንዳ ተናገሩ። ሴት ልጅ ለመሪነት ስትበቃ የምትሰራውን በሚገባ የምትውቅ ትሆናለች ሲሉ አክለዋል። ጆይስ ባንድ ይህን የተናገሩት የመሪነት ብቃት ያላቸውን ሴቶች ሁሉ ካሉበት ተፈልገው እንዲገኙ፣ ስልጠና እንዲያገኙ፣…

ከፀረ-ኤችአይቪ/ኤድስ መድኃኒቶች ጋር የተለማመደው የቫይረስ ዓይነት የኤድስን ሥጋት ይበልጥ እያባባሰው መምጣቱን የዓለም የጤና ድርጅት አስታውቋል። ዋሺንግተን ዲሲ —  ከፀረ-ኤችአይቪ/ኤድስ መድኃኒቶች ጋር የተለማመደው የቫይረስ ዓይነት የኤድስን ሥጋት ይበልጥ እያባባሰው መምጣቱን የዓለም የጤና ድርጅት አስታውቋል። ድርጅቱ ማስጠንቀቂያውን ያወጣው በአሥራ አንድ ሃገሮች ላይ…

አዲሱ የቀን ገቢ ግምት በነጋዴዎችና በግብር ሰብሳቢው መካከል የፈጠረው አለመግባባት አሁንም እንደቀጠለ ነው። የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው ነጋዴዎች በተደረገው ግምት ላይ ተቃውሞና አቤቱታ እያቀረቡ ሲሆን በአቤቱታዎቹ ዙሪያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የኮሙዩንኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋን አነጋግረናቸዋል።

(ኢሳት ዜና –ሐምሌ 13/2009)ዋሽንግተን ፖስት በጽሁፉ እንዳስነበበው በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ለሁለት ተከታታይ ወቅቶች በሶማሌ ክልል የዝናብ እጥረት ተከስቷል። ይህ ደግሞ በሚሊየን የሚጠጉ የአካባቢው ነዋሪዎች የምግብ እርዳታ ጥገኞች እንዲሆኑና የቀድሞ የአኗኗር ዘይቤአቸውን እንዲቀየር አድርጎታል ይላል ዘገባው። የጽሁፉ ዘጋቢ በመጠለያው ከሚገኙት…

(ኢሳት ዜና –ሐምሌ 13/2009) የሳውዲ አረቢያ መንግስት በሃገሩ ይኖራሉ ያላቸውን 5 ሚሊየን ህገ ወጥ ስደተኞችን ለማስወጣት እንደአውሮፓውያኑ አቆጣጠር መጋቢት 29/2017 ነበር የሶስት ወራት የጊዜ ገደብ ያስቀመጠው። እንደአውሮፓውያኑ ሰኔ 25/2017 ደግሞ የጊዜ ገደቡ ለተጨማሪ አንድ ወር መራዘሙን ይፋ ማድረጉ ይታውሳል። በሳውዲአረቢያ…