Category: Article

በእኔ እምነት ከዘመነ መሳፍንት ወዲህ አሁን ያለንበት ጊዜ የታሪካችን አራተኛ ምዕራፍ ነው። እውን ተረድተነው ይሆን? ወንድማዊ ጥሪ ጭምር ነው (አያሌው መንበር) እንደምናየው ሀገራችን ኢትዮጵያ ወደአላስፈላጊ ቀውስና መሆን ወደሌለበት ጨለማ እየተመዘገዘገች ነው።ይህ ወቅት በእኔ እይታ አራተኛው ሲሆን የአፄ ምኒልክ ዘመን፣የ1960ዎቹ እና…

ግንቦት ሰባት ከልምድህ… ግርማ በላይ አጤ ምኒልክ ከልምድዎ፤ አንዳንድ እያለ ቀረልዎ፤ አምናስ አለማያ ነበሩ፤ ዘንድሮን ወዴት ዋሉ? ግንቦት ሰባት ከልምድህ፤ አንዳንድ እያለ ቀረልህ፤ አምናስ አሥመራ ነበርክ፤ ዘንድሮን ወዴት ዋልክ? የኢትዮጵያ ሾተላይ ግዳይ መጣሉን ቀጥሏል፡፡ ልጆቿን ለሆነ ዓላማ ያሰባስባል፤ ከዚያም ቁም…

ከኢትዮጵያ ባንኮች ትርፍ ተሰብስቦ ለአምቦ ስታድየምና ለአዲስ አበባ ወንዝ ዳርቻ የታቀደው የግማሽ ቢሊዮን ብር እቅድ ተሰርዞ ለሌላ አስቸኳይ ነገር ሊውል ይገባል (አያሌው መንበር) ትናንት ሪፖርተር ጋዜጣ አንድ አሰደንጋጭ ነገር መረጃ ይዞ ወጥቷል።መረጃ ሁሉም ባንኮች ከትርፋቸው ከ 0.5 % እስከ. 1.5%…

“… የዜጋ ፖለቲካ እየሰበኩ የሴራ ፖለቲካ የሚያራምዱ አንዳንድ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር አባላት …” ጋዜጠኛ አበበ ገላው ስለ ነዓመን ዘለቀ ከግንቦት 7 መልቀቅና በአጠቃላይም ስለ ግንቦት 7 ይናገረል!! By Abebe Gellaw “የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አባል የነበረው ነአምን ዘለቀ ለድርጅቱ…

(ሸንቁጥ አየለ ና ሱሌይማን አበበ) * እጅግ አሳዛኙ ነገር “የሀገር መከላከያ” ሰራዊትም ቀጥታ ከኦሮሚያ ልዩ ሀይል ጎን ቆሞ በአርጎባዎች ላይ እየተኮሰ መሆኑ ነው!!! በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አሞራቤቴ ቀበሌ ለማ መገረሳ የኦሮሞ ልዩ ሃይልና ኦነግን በማቀናጀት በቄሮ የሽብር ቡድን ፊት አውራሪነት…

Time for the West to Ally with Amhara By Mihiret M. Andualem (Mesganaw Andualem Mihiret) Now is the time for the Western World to shift attention to the north-central Ethiopian force, as was the tradition across millennia. Many poets of…

የአርበኞች ግንቦት 7 የስራ አስፈጻሚ ኮሜቴ አባልና የንቅናቄው የውጭ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ነዓምን ዘለቀ ከድርጀቱ ማግለላቸውን አስታወቁ። አቶ ነዓምን ዘለቀ ለግንቦት 7 የጻፈው የመልቀቅያ ደብዳቤ ከዚህ በታች ያለው ነው፡፡ **************** Neamin Zeleke ለአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ አባላት፣ የሰራዊት አባላት፣ ደጋፊዎችና፣…

“ተፎካካሪ ፓርቲዎች” ለውጡን ከመደገፍ ባሻገር ማየት አለባቸው ዶክተር አክሎግ ቢራራ (የዓለም ባንክ አማካሪ የነበሩ የምጣኔ ሀብት ምሁር) አሜሪካ (በኢትዮጲስ ታትሞ ለሕዝብ ከቀረበ በኋላ ተሻሽሎ የቀረበ) የለውጡ ተግዳሮቶችና ፈተናዎች ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ሥልጣን ከያዙ አንድ ዓመት ተቆጥሯል። የእሳቸው የፖለቲካ ሥልጣን…

በስልጣን ሰክሮ ያበደን ካድሬ ውይይትና ምክር ሊፈውሰው ይችላልን? በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ለተፈናቀሉት የአማራና ጌዲዮ ሕዝብ እርዳታ በሚሰበሰብበት ሳምንት “የሱሉልታዋ ቆሪጥ አርባ አራት ሺ ቤቶችን ካላፈረስኩ ጣቴ ይቆረጥ!” ስትል እንደማለች በዘራቸው ለይታ ከምታሳድዳቸው አማራዎች ሰምተናል፡፡ በተመሳሳይ መንገድ ለገጣፎ “የሁለት ክልሎች ሕዝብ!”…

“ተወደደም ተጠላም ይህ የአሁኑ ሕገ መንግሥት መሻሻል አለበት!!!” የአዴፓው አመራር አቶ መላኩ አላምረው፣ * “ሕገ-መንግሥቱ ሳይሻሻል የተሻለች ኢትዮጵያን አናስቀጥልም፤ በዚሁ እንቀጥል ማለት አሁንም በአማራ ሀገር አልባነት ላይ ሀገር እንገንባ እንደማለት ነው።” —> (፩) “በአንድ ክልል ጠያቂነት ተነስተን ሕገ-መንግሥቱን ልናሻሻል አንችልም”…

የ Shock እና የሿሿ ፖለቲካ!!! (ውብሸት ሙላት) ማኅበረሰብ ሲረጋ እና አዲስ የልቡና ዉቅር (paradigm shift) ዉስጥ መግባት ካልቻለ ወይም ወደ አዲስ የልቦና ዉቅር እንዲገባ ሲፈለግ shock ዉስጥ እንዲገባ የሚያደርጉ መሪዎች አሉ፡፡ ከዚያ ወደሚፈልጉት የለዉጥ አቅጣጫ ይከቱታል፡፡ ይሔ በብዙ አገራት ተፈጽሟል፡፡…

(ልሣነ ዐማራ- Amhara Press) የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ም/ ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ ከLTV ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ ካነሳቸው ዋና ዋና ነጥቦች ውስጥ 1ኛ. በአዲስ አበባ ዙሪያ (በአጠቃላይ በሸዋ) ያለው ገበሬ (በኮዬ ፈጬ ጨምሮ) ታሪኩን ብናይ በሂደት ኦሮማይዝድ ተደርጎ ማንነቱን…

ዛሬ በተካሄደው ህዝብ ቆጠራን አስመልክቶ ህዝባዊ ኮንፈረንስ የተሰጠ የአማራ ማህበራት ግንባር የአቋም መግለጫ፤ ••••••••••••••••••••••••••••••• የህዝብና ቤት ቆጠራ አጠቃላይ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ተግባራትን ለመከወን ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት ብንገነዘብም እንኳ ከታች በተዘረዘሩት ገፊ ምክኒያቶች በ2011 መጋቢት 29 ሊካሄድ የታሰበው ሀገር አቀፍ…