Category: Uncategorized

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃገር ሰላምና አንድነትን ለማረጋገጥና ለማስቀጠል ህዝባዊና አሳታፊ የሆኑ ውድድሮች አስፈላጊ መሆናቸውን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተሳታፊዎች ገለፁ። ተሳታፊዎቹ የሀገር ሰላምና አንድነትን ማስጠበቅ የሁሉም ድርሻ መሆኑን ተናግረዋል። የነገ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለተሰንበት ግደይ በኔዘርላንድስ የ15 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር አሸነፈች። አትሌት ለተሰንበት ርቀቱን በ44 ደቂቃ ከ20 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት አሸንፋለች። ይህም የርቀቱ የዓለም ምርጥ ሰዓት ሆኖ ተመዝግቦላታል።…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ዋንጫ (ሴካፋ) ውድድር የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ተሸነፈ። ሉሲዎቹ በመጀመሪያ የምድብ ማጣሪያ ከኬንያ ጋር ተገናኝተው 2 ለ 0 ተሸንፈዋል። በውድድሩ በምድብ 2 ከኬንያ፣ ጂቡቲ እና…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲሪላንካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የቀድሞው መከላከያ አዛዥ ጎታባያ ራጃፓክሳ ማሸነፋቸው ተነገረ። በምርጫው ጎታባያ ራጃፓክሳ 52 ነጥብ 25 በመቶ ድምጽ በማግኘት ተቀናቃኞቻቸውን ማሸነፋቸውን ይፋ የሆኑ የምርጫ ውጤቶች ያሳያሉ። ተመራጩ ፕሬዚዳንት ሃገራቸው በእርስ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ ሊያደርጉት የነበረውን ወታደራዊ ልምምድ ማራዘማቸውን አስታወቁ። ልምምዱ ሰሜን ኮሪያ ሁለቱ ሃገራት ያሰቡትን ወታደራዊ ልምምድ የሚያደርጉ ከሆነ አፀፋዊ እርምጃ እወስዳለሁ ማለቷን ተከትሎ መራዘሙ ተነግሯል። የአሜሪካው መከላከያ ሚኒስትር…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በባንግላዴሽ በጋዝ ማስተላለፊያ መስመር በተከሰተ ፍንዳታ ሰባት ሰዎች መሞታቸው ተነገረ። በወደብ ከተማዋ ቺታጎንግ በደረሰው ፍንዳታ ከሞቱት በተጨማሪ ስምንት ሰዎች መቁሰላቸውም ተነግሯል። ከተጎዱት መካከል የተወሰኑት በአስጊ ሁኔታ ላይ ይገኛሉም ነው የተባለው።…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር በሠላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። መነሻ እና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር በሠላም መጠናቀቁን ኮሚሽኑ አስታውቋል። ኮሚሽኑ የሩጫ ውድድሩ በሚደረግባቸው…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሲዳማ ህዝበ-ውሳኔ 150 የምርጫ ታዛቢዎች ስልጠና እየወሰዱ ነው። በኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ቡድን መሪ ወይዘሮ ብሌን አስራት እንዳስታወቁት፥ የታዛቢዎች ስልጠናውን ከሁሉም የሙያ ማህበራት፣ ከሴቶች እና አካል ጉዳተኛ ማህበራት የተወከሉ ታዛቢዎች እየወሰዱት…

ይህ ፎቶ ታሪካዊ ፎቶ የመሆን እድል አለው ፡ህውሃት ከመሪነት ወደ አጋር ፓርቲነት ፡ከከፋም ወደተቃዋሚነት የወረደችበት ቀን መታሰቢያ ሊሆን ይችላል፡፡ ውጤቱም ለሃገር የሚጠቅም ከሆነም የጥሩ ጊዜ መጀመሪያ ቀን መታሰቢያ ፎቶ ሊሆን ይችላል።ካልሆነም ልክ ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ እንደሚለው ንግግር የወቅት ደስታ…

ሩዋንዳ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የቱትሲ ማህበረሰብ ንፁኃን የታረዱት የሁቱ ብሔር መንግስት የፌዴራል መንግስቱን በሞኖፖልነት በመቆጣጠሩ ቱትሲዎች ባለ አእምሮ ናቸው ይንቁናል በሚል የበታችነት ስሜት ተነሳስተው በ RTML ሚዲያ የጥላቻ ትርክት በመቀስቀስ የተደራጀው መንጋ በታጠቀው የመንግስት ጦር እየተደገፈ ነበር። ዛሬ የሚታየው ይሄው ነው።የኦሮሞ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው 19ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በወንዶች እና ሴቶች አትሌቶች ውድድር ተጀምሯል። የመሮጫ መስመሩም ከመስቀል አደባባይ ተነስቶ በስታድየም – ሜክሲኮ – ባልቻ ሆስፒታል – ጎማ ቁጠባ – ብሔራዊ አልኮል –…

አቶ አልማው ፈንታ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ምክር ቤት አባል፤ ፓርቲያቸው በቅርቡ አገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ስላወጣው መግለጫና ኢሕአፓ ከስደት ወደ አገር ቤት ከተመለሰ በኋላ እያከናወናቸው ስላሉት ዋነኛ እንቅስቃሴዎቹ ያስረዳሉ።