ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ቤቶችን ለመክፈት የሚያስችል አደረጃጀትን ይፋ አደረገ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የክልል ፕሬዝዳንቶች ፣ የሚመለከታቸው ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሃላፊዎች…

ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ቤቶችን ለመክፈት የሚያስችል አደረጃጀትን ይፋ አደረገ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የክልል ፕሬዝዳንቶች ፣ የሚመለከታቸው ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሃላፊዎች እንዲሁም ኮቪድን ለመከላከል የ ተቋቋመውን ኮማንድ ፓስት ሚመሩ ሃላፊዎች

Read More »

የእነ እስክንድር ነጋ የዋስትና ጥያቄ በፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ

በተስፋለም ወልደየስ እስክንድር ነጋን ጨምሮ አራት ተከሳሾች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ በፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ። በተመሳሳይ መዝገብ ተከስሰው በእስር ላይ የሚገኙት ጌትነት በቀለ የተባሉ ተከሳሽ ደግሞ በ30 ሺህ ብር ዋስትና እንዲፈቱ

Read More »

“በእስር እንድቆይ የተፈለገው ወንጀል ስለሰራው ሳይሆን በፖለቲካ አስተሳሰቤ ነው።” ሲሉ ዛሬ ፍ/ቤት የቀረቡት አቶ ልደቱ አያሌው የፍትህ ሂደቱን ወቀሱ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም…

“በእስር እንድቆይ የተፈለገው ወንጀል ስለሰራው ሳይሆን በፖለቲካ አስተሳሰቤ ነው።” ሲሉ ዛሬ ፍ/ቤት የቀረቡት አቶ ልደቱ አያሌው የፍትህ ሂደቱን ወቀሱ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 19 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ

Read More »

አምነስቲ ኢንተር ናሽናል የህንድ ቢሮውን ዘጋ።ድርጅቱ እንዳለዉ የሃገሪቱ መንግስት በስራዬ ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠረበኝ በመሆኑና ስራዬን በአግባቡ ለማከናወን ስላልቻልኩ ዴዳልሂ ቢሮዬን ዘግቼ…

አምነስቲ ኢንተር ናሽናል የህንድ ቢሮውን ዘጋ። ድርጅቱ እንዳለዉ የሃገሪቱ መንግስት በስራዬ ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠረበኝ በመሆኑና ስራዬን በአግባቡ ለማከናወን ስላልቻልኩ ዴዳልሂ ቢሮዬን ዘግቼ ከሕንድ ጋር ያለኝን ስራ ለማቋረጥ ተገድጃለሁ ብሏል፡፡

Read More »

“የታገቱ ተማሪዎች ጉዳይ መንግስት ተፈትኖ የወደቀበት ነው” ሲሉ – አቶ ያሬድ ሃይለማሪያም ተናገሩ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 19 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ…

“የታገቱ ተማሪዎች ጉዳይ መንግስት ተፈትኖ የወደቀበት ነው” ሲሉ – አቶ ያሬድ ሃይለማሪያም ተናገሩ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 19 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ከደንቢ ዶሎ ዩንቨርስቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ

Read More »

የሕግ የበላይነትን ማስከበር የ2013 በጀት ዓመት ልዩ ትኩረቱ መሆኑን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 19/213ዓ.ም (አብመድ) ሕገ ወጥ ንግድ እና ግንባታ፣ ስርቆት እና ዝርፊያ የከተማዋ ችግር መሆን እስከማይችሉበት ደረጃ ድረስ ለመሥራት መዘጋጀቱን ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ በሦስት ደረጃ የተከፈለው የከተማዋ ሕግ የማስከበር

Read More »

አቃቤ ህግ እነ እስክንድር ነጋ የተከሰሱበትን የወንጀል ክስ አሻሽሎ አቀረበ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 19 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ አቃቤ ህግ ፍርድ ቤት…

አቃቤ ህግ እነ እስክንድር ነጋ የተከሰሱበትን የወንጀል ክስ አሻሽሎ አቀረበ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 19 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ አቃቤ ህግ ፍርድ ቤት ባዘዘው ትዕዛዝ መሰረት እነ እስክንድር

Read More »

መስከረም 27 ቀን 2012 ዓ.ም በፀጥታ አካላት የተገደለው የሻለቃ አስቻለው ደሴ ወላጆች የህክምና ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጥሪ አቀረቡ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 19 ቀን 2013…

መስከረም 27 ቀን 2012 ዓ.ም በፀጥታ አካላት የተገደለው የሻለቃ አስቻለው ደሴ ወላጆች የህክምና ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጥሪ አቀረቡ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 19 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ሻለቃ አስቻለው

Read More »

የአማራ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገንዘብ አፈላልጎ በማሰባሰብና እግር ኳስ ቡድኖችን በመደገፍ በኩል ድክመት እንዳለበት ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 19/213ዓ.ም (አብመድ) የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ተፅዕኖውን ካሳረፈባቸው ስፖርታዊ ክዋኔዎች ውስጥ እግር ኳሱ አንዱ ነው፡፡ አቶ ጋሻው ባይነስ በአማራ ሊግ እየተሣተፈ በሚገኘው ደብረ ታቦር እግር ኳስ ቡድን ውስጥ በቴክኒክ

Read More »

“እየታረድን እንበዛለን” የመስቀል የደመራ በዓል በባህርዳር አከባበር ላይ አቡነ አብርሀም የተናገሩት አስገራሚ ንግግር ሙሉውን ይዘን ቀርበናል ተከታተሉን!!

“እየታረድን እንበዛለን” የመስቀል የደመራ በዓል በባህርዳር አከባበር ላይ አቡነ አብርሀም የተናገሩት አስገራሚ ንግግር ሙሉውን ይዘን ቀርበናል ተከታተሉን!! Source: Link to the Post

Read More »

በሀረሪ ክልል የአርቲስት ሐጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ የተለያየ ጉዳት ያደረሱ 88 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረሪ ክልል የአርቲስት ሐጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በክልሉ በሰው አካልና ንብረት እንዲሁም ቅርስ ላይ ጉዳት እንዲደርስ ባደረጉ 88 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መክፈቱን

Read More »

ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀረቡት አቶ ልደቱ አያሌው አቃቤ ህግ ላቀረበባቸው የዋስትና ክልከላ ውሳኔ ለመስጠት ለመስከረም 26 ቀን 2013 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ የምስራቅ ሸዋ…

ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀረቡት አቶ ልደቱ አያሌው አቃቤ ህግ ላቀረበባቸው የዋስትና ክልከላ ውሳኔ ለመስጠት ለመስከረም 26 ቀን 2013 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ የምስራቅ ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቶ

Read More »

ለሕዳሴ ግድብ የሚደረገው የዲፕሎማሲ ሥራ በተደራጀ መንገድ ይቀጥላል እንደሚቀጥል አምባሳደሮች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 19/213ዓ.ም (አብመድ) የሕዳሴው ግድብ እስኪጠናቀቅ ድረስ የኢትዮጵያን ምክንያታዊ አቋም ለዓለም የማስረዳትና የዲያስፖራውን ተሳትፎ የማጠናከር ሥራ በተደራጀ መንገድ እንደሚቀጥል በተለያዩ አገራት ያሉ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ገለጹ። በአሜሪካ የሚኒሶታና ሚድዌስት

Read More »