ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ) ከታች የሚታው ፎቶግራፍ ዶ/ር ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም ነው። ሙሉወርቅ በዕድሜ ቢበልጠኝም እስከ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ‘አብርሃ ወ አጽብሃ’ አክሱም’ ነው የተማረው። ከዚያ ወደ ትውልድ ቦታው ወደ ‘ዓድዋ’ ሄደ። እኔ እስከማውቀው ድረስ በትምህርቱ ሰነፍ እንደነበር እና ቆይቶ…

22-7-2016 ከሰኔ ወር መጨረሻ 2009 ዓ.ም. ጀምሮ በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሠራተኞች ተግባራዊ የተደረገው የቀን ገቢ ግምት፣ በተለይ በአነስተኛ ንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ከፍተኛ ቅሬታ በማቅረባቸው ሳቢያ ራሳቸው ያመኑትን እንዲከፍሉ ውሳኔ ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡ ሪፖርተር ያነጋገራቸው በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ…
የአማራው ተጋድሎ የትግሉን አቅጣጫ መለወጥ አለበት!

(አብነት) ገዱ አንዳርጋቸው በአማራ ስም ትግራይን “ይቅርታ” እየጠየቀ – መቀሌ ሰሞኑን ብ.አ.ዴ.ን የወሰደውን አማራ አውድም የፖሊሲ እርምጃ ተከትሎ ማንኛውም የአማራ ተጋድሎ ይህንን ተላላኪ ጭፍራ ከስር መሰረቱ አናግቶ ለአንዴና ለመጨረሻ አይቀጡ ቅጣት ሊጥልበት ይገባል። አማራ ውን ለማዳን የትግሉን አቅጣጫ በዚህ የታሪክ…
ሮም አልሄድም ስል ለወያኔ አልገብርም ማለቴ ነው! (እዩ ዘጋን – ከስዊዲን)

እዩ ዘጋን  – ከስዊዲን ህወሓት መራሹ የአገዛዝ ስርዓት ከመቼውም ጊዜ በላይ የውጭ ምንዛሪ ድርቅ የተመታበት ወቅት ላይ ይገኛል ። በሃገር ውስጥ በኑሮ ውድነት ፍዳውን ለሚበላው ህዝባችን ደንታ የሌለው ወሮበላ ቡድን የተበላሸውን የኢኮኖሚ ስርዓት ለማረቅ ፍላጎት ስለሌለው ፣ በየጊዜው ከሃገር ውስጥ…
የትግራይ ኦን ላይንና የሮም ዝግጅት ዝምድና ሲጋለጥ! (መልካሙ ታደግ, ከሮም)

መልካሙ ታደግ, ከሮም በሮም የተዘጋጀው 15ኛ የስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በወያኔ ኤምባሲና በትግራይ ልማት አቀናባሪነት እንደተዘጋጀ ፣ የፌዴሬሽኑም ኃላፊነት ሙሉ ለመሉ በወያኔ አገልጋዬች እንደተጠለፈ መረጋገጡ በተለያየ መንገድ ሲገለፅ ቆይታል። አብዛኛው ሃገር ወዳድ የሃገሩና የህዝቡ ጨቋኝና ጨፍጫፊ የአገዛዝ ስርዓት ለመደገፍ በሮም ዝግጅቱ…

ባለፉት 26 ዓመታት በወያኔ ዘረኛ፣ ከፋፋይ፣ አፋኝና ገዳይ ፖሊሲ ስቃይ ያልደረሰበት ዜጋ አለ ከተባለ ያ ግለሰብ የአገዛዙ አባል መሆን አለበት። በወያኔ ፖሊሲ ህዝባችን ተገድሏል፤ አካለ ጎደሎ ሆኗል፣ ታስሯል፤ ተገርፏል፤ ተሰዷል። ህዝባችን በምድር ላይ ያለውን ስቃይና መከራ ሁሉ ተቀብሏል። ከዛሬ ነገ…

አርበኞች ግንቦት7 ባለፉት 26 ዓመታት በወያኔ ዘረኛ፣ ከፋፋይ፣ አፋኝና ገዳይ ፖሊሲ ስቃይ ያልደረሰበት ዜጋ አለ ከተባለ ያ ግለሰብ የአገዛዙ አባል መሆን አለበት። በወያኔ ፖሊሲ ህዝባችን ተገድሏል፤ አካለ ጎደሎ ሆኗል፣ ታስሯል፤ ተገርፏል፤ ተሰዷል። ህዝባችን በምድር ላይ ያለውን ስቃይና መከራ ሁሉ ተቀብሏል።…