ለረዥም ዓመታት በሱዳን እና ኢትዮጵያ መካከል የዘለቀው ግንኙነት ወጥ የሆነ መልክ ያለው አልነበረም። የኢትዮጵያ የግዛት ወሰን ከመጽናቱ ቀደም ብሎ በነበሩ ጊዜያት የኢትዮጵያ ነገሥታትና የጦር አበጋዞች በኢትዮ – ሱዳን ጠረፍ አካባቢ ከግብጽ ተስፋፊ ኃይልና ከሱዳን የንቅናቄ (መሃዲስት) ኃይል ጋር ተደጋጋሚ ጦርነት…

(Miky Amhara) ከደንበሩ ባሻገር — የሱዳን ወታደሮች በባለፉት ሶስት እና አራት አመታት ጀምሮ በተለያየ ጊዜ የኢትዮጵያ ገበሬወችንና ባለሃብቶችን መሬት እያጠቁ ለማስለቀቅ ሞክረዋል፡፡ በዚህ አመት ደግሞ ተባብሶ ቀጥሏል፡፡ ሁሌም ቢሆን ሱዳን ኢትዮጵያ ዉስጥ የተረጋጋ ሁኔታ በማይኖበት ግዜ ገበሬወችን ከደንበር በማራቅ መሬቱን…

ካሳ በርጫ  – 3rd of July 2018 በአገራችን ያለው የፖለቲካ ትኩሳት የህወሓትን ህልውና አደጋ ላይ ያስገባ የትግራይን ህዝብ ስጋት ከምን ግዜም በላይ የከፋ ደረጃ ላይ ያደረሰ ሆንዋል። ከዚህ የተነሳ በርካታ የፖለቲካል ኢኮኖሚ ተንታኞች በአሁኑ ወቅት ህወሓትና የትግራይ ህዝብ አብቅቶለታል ዳግም…

ጉዳያችን/Gudayachn ሰኔ 26/2010 ዓም (ጁላይ 4/2018 እኤአ) ሆለታ እና የጦር አካዳሚዋ ከአዲስ አበባ ስላሳ አምስት ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው የሆለታ ገነት ከተማ ከአዲስ አበባ ባልተናነሰ ታሪካዊ መነሻ አላት።በ1903 ዓም የመጀመርያው በውሃ ኃይል የሚሰራ ወፍጮ የተተከለባት ታሪካዊ ከተማ መሆኗን የታሪክ ምሁሩ…

የተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ የአገራችንን መሰረታዊ ችግር በዘላቂነት የሚፈታ ለማድረግ ለውጡ የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ተሳትፎ የሚጠይቅ እንደመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይን ጨምሮ በተለያየ የመንግስት ስልጣን እርከን ላይ…
የቅ/ሲኖዶስ ጽ/ቤት:ስለመሪጌታ ጌታሁን መኰንን ሥልጣነ ክህነት መለቀቅና የሚኒሶታ ቅ/ገብርኤል መቋቋም የተላለፈው ውሳኔ “እንደጸና ነው”አለ

https://haratewahido.files.wordpress.com/2018/07/holy-synod-sec-on-minnesota-st-gab-and-merigeta-getahun.jpg በይግባኝ የተቃወሙት ሊቀ ጳጳሱ፣ውግዘቱን ማጽናታቸው፣“አግባብ አይደለም፤” ቀኖናዊነቱን እያወቁ በቃልና በጽሑፍ ያስተላለፉት መልእክት አግባብነት የለውም፤ በፈጠረው መከፋፈልና ጥርጥር እንደተቸገሩ ካህናቱና ምእመናኑ አስታውቀዋል፤ ደብሩ በሥርዐቱ እንደተቋቋመ እና አለቃውም እንዳላጠፉ የወሰነውን አጽንቶታል፤ የሚከፋፍል ሐሳብ የሚያስተላልፉ አካላት፣ከስሕተታቸው እንዲታቀቡ አሳስቧል፤ ካህናቱና ምእመናኑ፣ከግለኞች ፍላጎት ተጠብቀው…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 26/2010) የደቡብ ሱዳን መንግስት የፕሬዝዳንት ሳልቫኪርን የስልጣን ዘመን በ3 አመታት ለማራዘም እቅድ ማጣቱ ተሰማ። የሳልቫኪርን ስልጣን እስከ 2021 እንዲቆይ ያደርገዋል የተባለው ይህ እቅድ ከወዲሁ ከተቃዋሚዎች ዘንድ ህገ መንግስታዊ አይደለም በሚል  ተቃውሞ ገጥሞታል። አንደ ሀገር ራሷን ከቻለች ትንሽ እድሜን…

      (ኢሳት ዲሲ– ሰኔ 26/2010)በለውጡ ሂደት እጁን መሰብሰብ ያለበት ሃይል እጁን እንዲሰበስብ ይደረጋል ሲሉ በአውስትራሊያ የኢትዮያ አምባሰደር ገለጹ። የህወሀት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም ኤስ ቢ ኤስ ለተሰኘ ሬዲዮ ጣቢያ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ እንደገለጹት፡ የትግራይ ህዝብ እየተናገረ…

   (ኢሳት ዲሲ– ሰኔ 26/2010)  ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ እንዲሁም  አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በባህርዳር የፋሺዝም ተግባር  አሳይተዋል ሲሉ የቀድሞው የኢንሳ ዳይሬክተር  ገለጹ። የሕወሃቱ ነባር ታጋይ እና የቀድሞው የኢንሳ ዳይሬክተር ሜ/ጄነራል ተክለብርሃን ወልደ አረጋይ  በዚህ አካሄድ ከማንም ጋር የመኖራችን…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 26/2010) በቤንሻንጉል ክልል ከተከሰተውና 14 ያህል ሰዎች ከተገደሉበት ግጭት ጋር በተያያዘ 54 የክልሉ ባለስልጣናት መታሰራቸው ታወቀ። የፖሊስ ኮሚሽነሩ ከሥልጣናቸው እና ከስራቸው ሲታገዱ አስራ አንድ ፖሊሶች ታስረዋል። የቤንሻንጉል ክልል ፕሬዝዳንት እንዳስታወቁት የክልሉ ልዩ ሃይል ፖሊስ ሃላፊዎችም ከስልጣን ተባረዋል ።…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 26/2010)በኢትዮጵያ እና በሱዳን አዋሳኝ ድንበር አካባቢ ግጭት መፈጠሩ ተሰማ። የግጭቱ መንስኤ የሱዳን የጸጥታ ኃይሎች የኢትዮጵያን የእርሻ መሬት እንዳያርሱ በመከልከላቸዉ ነዉ ተብሏል ፡፡ በዚህም በኢትዮጵያ አርሶ አደሮች እና በሱዳን የጸጥታ ኃይሎች መካከል ግጭት ተከስቷል፡፡ ከሱዳን ጦር ጋር አብረው ወጊያውን…

ሱዳኖች ወደ ኢትዮጵያ ድንበር በመግባት ጥቃት ፈጸሙ (ኢሳት ዜና ሰኔ 26 ቀን 2010 ዓ/ም) በቋራ ወረዳ በነፍስ ገበያ አካባቢ ከሱዳን ወታደሮች ጋር እየተካሄደው ባለው ውጊያ እስካሁን 7 የሱዳን ወታደሮች ተገድለው 2 ሙሉ የጦር መሳሪያዎችን የታጠቁ መኪኖች ተማርከዋል። ጦርነቱ አሁንም እንደቀጠለ…

ህወሃት ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመቃወም በተለያዩ የትግራይ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ እያዘጋጀ ነው (ኢሳት ዜና ሰኔ 26 ቀን 2010 ዓ/ም) የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለጹት የዶ/ር አብይ አህመድ መንግስት እየተወሰዳቸው ያሉትን የለውጥ እርምጃዎች የሚቃወሙ የተቃውሞ ሰልፎች ለመጪው እሁድ እየተዘጋጁ ነው። ሰልፉን እኛን አይመለከተንም…