አጣብቂኝ ውስጥ የገባው አማራነት!

አጣብቂኝ ውስጥ የገባው አማራነት!! (( ተከታዩ ባለታሪክ ከዩኒቨርሲቲ ተማሪነት እስከ ተቀጣሪነት የገጠመው ፈተናን እና የወሰነውን ውሳኔ ያስቃኘናል)) በልጅነቴ ብሄሬ ምን/ማን እንደሆነ አላውቅም ነበር፣ እናትና አባቴ እስካሁን ብሄር እንዳላቸው የሚያውቁ አይመስለኝም። እኔም የእኔን ያለብሄር ያሳደጉኝን ልጃቸውን ብሄርተኝነት አይተው እኔን በማስተማራቸው እንዳያፍሩ…
“ኤች አይ ቪ ኤድስ እንድያዝ የተፈፀመብኝ ተንኮል”

ሻምበል አስረስ ብዙነህ_ ጎጃሜው) ~ የትህነግ/ህወሓት መከላከያ ውስጥ የተሰራ ዘግናኝ ወንጀል፣ የሻምበሉ አሳዛኝ ታሪክ ከአፋር ወደ ሽራሮና ወደ ሌሎች ግምባሮች በመጓዝ ብዙ ውጤታማ ስራዎችን ሰርቻለሁ። በ1992 ዓም ከሻዕቢያ በተተኮሰ የከባድ መሳርያ ፍንጣሪ ቆሰልኩ። አብረውኝ የሚሰሩት አብዛኛዎቹ ሲቪሎች ስለነበሩ ደንግጠው ይመስለኛል፣…

(By Ethio Sun) ጥር 20 ቀን 2010 ዓ.ም የአማራ ክልል ተወላጆች ከአላማጣ እና ራያ፣ በህወሓት አጋዚ እና የደህንነት አባሎች ድንገተኛ ጥቃት ተፈፅሞባቸው። ምንም ነገር ዛይዙ ሕፃናት፣ አዋቂዎች፣ ሴቶች፣ የጤና ችግር ያለባቸው ቁጥራቸው በርከት ያሉ ሀብትና ንብረታቸውን ጥለው፣ ከ2 ቀን ጉዞ…

(በእውቀቱ ዘኢትዮጵያ) የእባብ ልጅ እባብ እንደሚባለው ሁሉ ይህ ግለሰብ በየጊዜው በሚያቀርበው የፅሁፍ ቡቱቶ ዋናው ትኩረቱ ኢትዮጵያውያኖች እርስበራሳቸው በጠላትነት እንዲተያዩ መርዝ ማሰራጨት ነው። በተለይ በአሁኑ ወቅት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በመተባበር አቅሙንና ትኩረቱን ፀረ ኢትዮጵያ በሆነው ወያኔ ላይ ማድረግ በሚገባው ወቅት ይህ ግለሰብ…

ከጥቅማችሁ በላይ ኢትዮጵያ የምትባል አገር አለች! በገነት ዓለሙ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የታኅሳስ ወር 2010 ዓ.ም. ‹‹ጥልቅ›› የግምገማና የውሳኔ ዜና እና ሪፖርት ዛሬም ጥር ወር አጋማሽ ላይ እያለንም በእንጥብጣቢ ከሚነገረን በላይ፣ የፓርቲውንም ሆነ የመንግሥትን ሙሉ እምነትና ሁሉንም እውነት ዝርግፍ አድርጎ…

ኦቦ ለማ መገርሳ ህወሃት ያጎራቸውን 2,345 እስረኞች ነጻ አወጡ የሚለውን ዜና በቀኝ እየሰማን፣ የገዱ አንዳርጋቸው መግለጫ ደግሞ በግራ በኩል ብቅ አለ። ሰበር ጋዜጣዊ መግለጫ። በርግጥም “ወገብ የሚሰብር”። ልዩ መግለጫው ተከባብዶ ሲነገረን “ገዱ ደግሞ ስንት ሺህ አማሮችን ከእስር አስለቀቀ” እያልን በጉጉት…
“ፍትሕ ለዐማራ ሕዝብ!” – መቅደላ – የዐኅኢአድ  ልሣን

ፍትሕ ለዐማራ ሕዝብ! ዐኅኢአድ ልሣን – መቅደላ ልዩ ዕትም ፭ ጥር ፲፱ ፪ሽ ዓ.ም ኢትዮጵያ አገራችን በዘመኗ ሁሉ ብዙ ፈተናዎችን አሳልፋለች።አሁን የገጠማት በዓይነቱም ሆነ በብዛቱ በወርዱም ሆነ በቁመቱ ዘመናት ከደቀኑባት ሁሉ የተለየ ነው።ከዚህ ውስጥ አንዱ ሕዝቦቿ ጎራ ለይተው በጎጥ ተቧድነው፣…

ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ) ባለፈው ሰሞን “የአለም አቀፍ ትበብር ለኢትዮጵያዉያን መብት (Global alliance for the right of Ethiopians) የቦርድ አባል ነኝ ብለው በአማርኛ ድምጽ ራዲዮ በ1/25/2018 (ፈረንጅ አቆጣጠር) በሳይንስና ቴክኖሎጂ ክ/ጊዜ የተጋበዙት አቶ ዳኛቸው ተሾመ የተባሉት ‘የሰውን ማንነት’…

ከአቻምየለህ ታምሩ የመርሳ ውሎ. . . ወሎ ከዳር እስከ ዳር እየተቃጠለ ይገኛል። አማራ ለማጥቃት የሰለጠኑ የትግራይ ወታደሮች በመርሳ ያገኙትን አማራ ሁሉ ሲጨፈጭፉ ውለዋል። መርሳ ከወልድያ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ ከወልድያ ሰላሳ ኪሎ ሜትር አካባቢ የምትገኝ ከተማ ናት። እስካሁን በደረሰኝ መረጃ…

መረጃ – መርሳ ወሎ አማራ ============== በመርሳ ተቃውሞ 10 ሰዎች መሞታቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ! በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በመርሳ ከተማ ዛሬ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ የሀብሩ ወረዳ ፍርድ ቤት ኃላፊን ጨምሮ 10 ሰዎች መሞታቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ተናገሩ፡፡ መስሪያ…